ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ግቢ ውስጥ
1.መጋዘን ግንባታ ከደረጃ 6 በላይ የሆኑት ባለሙያዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ የሥራ ፈቃድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ወቅታዊ የግብር ከፍያ ማረጋገጫ የቫት ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ በአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ አለመመዝገባቸው ወረቀትና ሌሎች ሠነዶችን አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
2. ተጫራቾች አሻሚና ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የጨረታ ዋጋ በመሙላት መወዳደር /ለመወዳደር መመኦከር /ከጨረታ ውጭ ያደርጋ።
3. ሠነድ ሊወስዱ ሲመጡ የማይመለስ ብር 200 /ሁልለት መቶ ብር/ በምክፈል የጨረታ ሠነድ መግዛት ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የፋይናሺያል ቴክኒካል ጨረታ ሠነድ ተሟልቶና ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ የጨረታውን 2% በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰናተኛው ቀን ከጠዋቱ ከ4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ። የጨረታውን ሣጥን በማግስቱ በስራ ቀን ከሆነ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማዕከሉ ይከፈታል የጨረታ ሰነድ ስርዝ ድልዝ ወይም የድምምር ስህተት መኖር የለበትም። ይህ ከሆነ ተጫራቾች ያሥገቡት ሠነድ ውድቅ ይሆናል በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለምገኘት የጨረታው ሳጥን መክፈቻ ሥነ ስርዓ ት አይስተጓጎልም።
7. የጨረታው ሣጥን ከታሸገና ሠነዶች መክፈት ከተጅመረ በኋላ የሚመጣ ማንኛውም ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም። የጨረታውን መመሪያ አለማክበር ከጨረታው ያሰርዛል።
8. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅት የውድመ ክፍያ የመልካም ሥራ አፈፃፀም የውል ማስከበሪያ ዋስትና በማስያዝ ውል መግባት አለበት።
9. የ17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. ተጫራቾች የሚሰራውን ሥራ ቦታው ድረስ በመገኘት መመልከት ይኖርባችኋል።
አድራሻ፦ የፋና ቦሌ ሽ/ኃ/የተ/ይህ/ሥራ ማህበር 117/17 ህብረተሰብ ልማ ማዕከል ቅጥር ግቢ ቅስጥ የማዕከሉ የሥራ አስኪያጅ ፀሐፊ ቢሮ ቁጥር ሠነዱ መግዛት ይቻላል።
ለበለጠ መረጃ
በስልክ ቁጥር 0116184076/0116187529/
