የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ለ2016 በጀት አመት ለህንሙማን አገልግሎት የሚውል ኦክስጅን /oxygen/በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟልሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላቹ።
- 2015 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እዲሁም የዘመኑ የመንግስት ግብር የከፈሉ።
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ ለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ያሸነፈውን ኦክስጅን /Oxygen/ በራሱ ዕቃ ሲሊደር መ/ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦርጅናሉን ለየብቻ በተለያዩ ፓስታ ማሽግ አለባቸው።
- ይህ ማስታወቂአይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናሥ የስራ ሂደት ክፍል እስከ 2010/2015 ስድስት ሰዓት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ጨረታው ሚከፈተው 10/10/2015 ዓ.ም ከዕኑ 8፡30 ተጫራቾች/ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።
- ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ መ/ቤቱ ሰነድ ብቻ ላ መሆን አለበት።
- ለጨረታ ማስከበሪያ 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ / በካሽ ብቻ ማስያዝ የሚችል ይሆናል።
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ።
