Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Jul 2023, 12:57 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኢትዮጵያ የስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ለስኳር ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ወርክ ሾፕ ዕቃዎች የተለያዩ የኤለኢክትሪክ ዕቃዎች የተለያዩ ዓይነት ቤሪንጎች እና የተለያዩ ዓይነት የመካኒካል ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. በኢትዮጵያ የስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ለስኳር ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ወርክ ሾፕ ዕቃዎች የተለያዩ የኤለኢክትሪክ ዕቃዎች የተለያዩ ዓይነት ቤሪንጎች እና የተለያዩ ዓይነት የመካኒካል ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች፤፟ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የ90 ቀን የባንክ ዋስትና /Bid Bond/በመስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ  መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የተጫራቾች የምንግስት ግዥ ዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር /Supplier List ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

3. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 /አስራ አምስት /ቀን ወሎሰፈር በ16ኛው ቀን ይከፈታል ። የጨረታውን መክፈቻ ትክክለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልፅ ተቀምጧል። ዝግይቶ የሚቀርብ የምጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይሆንላ።

4. ብቁተጫራች በማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር /100.00/ አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂአይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊይ አቀን ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓትከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት 2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 10፡30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2፡00 እስከ 6፡00 ቀጥሎ በተመልከተው አድራሻ በመቅረብ መግዝታ ይቻላል።

5. የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገብባእትና የሚከፈትበት የአድራሻ ቀጥሎ በእተመለከተው ነው።

5.1 ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ፦ ካዛንቺስ ልማት ባንክ የድሮ ሱፐር ማርኬት ያሁኑ ፀረ ሙስና ቢሮ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስርትሪ ግሩፕ ዋና መስሪያ ቤት ጀርባ ግብይት ህፃ 6ኛ ፎቅ ላይ ነ።

6. ተጫራቾች ለሚወዳደኡበት ጥቅል ዕቃዎች ቀጥሎ የተመለከተውን የግብር መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ባንክ የተመሠረት የ90 ቀን ሲፒኦ /CPO/ወይም በቅድመ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስና /BID BOND/ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

ጥቅ- 1 /ሎት 1/ የተለያዩ የወርክሾፕ እቃዎች ብር 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ ብር/

ጥቅል 2 /ሎት 2/ የተለያዩ ኤሌክትሮንኒክስ እቃዎች ብር 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ ብር/

ጥቅል 3/ሎት 3/ የተለያዩ አይነት ቤርኒጎች 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ ብር/

ጥቅል 4 /ሎት 4/ የተለያዩ አይነት የመካኒክ ዕቃዎች 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ ብር/

7.የእቃው ርክክብ የሚፈፀመው ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ቢሮ መጋዘን ነው።

8. ጨረታው ጸንቶ የሚቆየው የጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ነው።

9. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚቆያ ጊዜ የጨረታ ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረታሻ ቀን በሁስላ ለ28 ቀናት ነው።

10. ፕሮጀክት ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender