የኢትዮጵያ ኃይል ኮተቤለሚገኘው ዋና መ/በኢት ግቢ የሦስተኛ ውገን የጥበቃ አገልግሎት ግዥ መፈፀም በዘርፉ ከተሰማሩ ፈቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተስማሩና አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የክፈሉ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና በግዥ ኤጀንሲው ድረ-ገጽ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
2. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል።
3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት እና ሰዓት ሜክሲኮ ወደቄራ በሚወስደው መንገድ ኬኬር ሴንተር አዲሱ ህንጻ 12ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ገንዘብ ተቀባይ ቤሮ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር ብመከል እና የጨረታ ሠነዱን 1ኛ ፎቅ ክፍል በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
4. ተጫራቾች ከኢዝህ በታች የተመለከቱትን የጥበቃ አገልግሎት ግዥ የቴክኒካል እና የፋይናሺያል ሰነዳችሁ የብቻው በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EE/ST/NCB/38/2015የቴክኒካል እና ፋይናሺያል ሰነድ የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
| ተ.ቁ | የግዥው ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በሲ.ፒ.ኦ | የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
| 1 | የጥበቃ አገልግሎት ግዥ | 55,000.00 | ሰኔ21ቀን2015ዓ.ም8፡00 ሰዓት | ስኔ 21ቀን2015ዓ.ም 8፡30 ሰዓት |
5. ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
6. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5580627 ወይም 011-5581522መደወል ይቻላል።
