Tender Detail

Tender Details

  • Deadline26 Jun 2023, 11:18 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Hospitality, Tour And Travel

የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ኮፕሬሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለተከታታይ ሶስት አመት ኦክስጅን የሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመጋበዝ የኦክስጅን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።


1.ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ መ/ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታዎችን የወጡና በመንግስት ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መ/ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታቸውን የተወጡና በመንግስት ጨረታ መካፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ በፌደራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመረጃ መረብ ድረ-ገጽ /web-site/ላይ የተመዘገቡ የሙያ ፈቃድ እና የሚጫረቱበ ዋጋ ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ የሚበልጥ ከሆነ የተጨአሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

2. ተጫራቾች ሊሚወዳደሩበት ለእያንዳዱ ጨረታ የጨረታውን ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ብር 50,000.00 /ሃምሳሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

3. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለእያንዳዱ የጨረታ ሠነዱ የማይመለስ ብር100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ሠነድ ከሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ኮፕርሄሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን መውሰድ ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የሚጫረቱብትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ብቻ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 19 ቀን  2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ድረስ በሆስፒታሉ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።

5. ጨረታው ሰኔ  19 ቀን 2015 ዓ. ም ከጠዋቱ 4፤40 ሰዓት ላይ  ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ኮፕርሄሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው  በተገኙበት ይከፈታል 

6. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender