በሰሜን ሸዋዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2016 በጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ተገኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች ምግብ ለማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል።
1. ማንኛውም ተወዳዳሪ በዚሁ የንግድ ስራ ፈቃድ ማስረጃና ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
2. ተወዳዳዎች የጨረታውን መወዳደሪያ ሰነድ በታሸገ ፓስታ ከ6/102015 እስከ 26/10/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፤30 ሰዓት ላይ ይታሸጋል /ይዘጋል/ ጨረታው የሚከፈተው በ27/10/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፤00 ሰዓት ይሆናል።
3. የተወዳዳሬኦች የመወዳደሪያ ሂሳብ በተጠቀሰው /Specification/ወይም እቃ መሰረትና የገበያውን ሁኔታ ያማከለ መሆን አለበት።
4. ተወዳዳሪዎች ተወዳድረው ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃ አይነት ዝርዝሮች በታዘዙ መሰረት ባቀረቡት ሜኖ መሰረት ማቅረብ ይኖርበታል።
5. የጨረታውን ሰነድ ሰነድ ከ6/10/2015 ዓ.ም እሰ 26/10/2015 ድረስ ከኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታ ፋይናስ እና ግዥ ቢሮ ክፍል ተገኝተው በምይመለስ 50 ብር መግዛት ይችላሉ።
6. ተወዳዳሪ ካሸነፉ በቂ እና ፅዳት ያላቸውን የማዕድቤት ዕቃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋ። በውሉ መሰረት ይፈፀማል።
7. አሸናፊው ድርጅት የሚወሰነው በተናጠል ባቀረበው ዋጋ ሳይሆን በድምር ውጤት ባሸነፈው መሰረት የሚወሰን ይሆናል።
8. ሆስፒታሉ ለስራ ሂደት ሲባል ከዚህ በፊት በነበረው የውል ሰነድ መሰረት ካሸነፈው ድርጅት ጋር ውል ፈፅኖ የሚተገብር ይሆናል።
9. ሰነዱ ስርዝ ድልዝ የሌለው መሆን ይኖርበታል።
10 ከንግድ ፈቃድ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የክብ ማህተም በዋጋ ማቅረቢአያው እና በታሸገ ፖስታ ላይ ሊደረግ ይገባል አንድ ድርጅት ባቀረበው ዋጋላይ ተተርሶ ማቅረብ አይቻልም።
11. መስሪያ ቤቱ ተሽለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በግማሽ ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. ተወዳዳሪው አነስተኛና ጥቃቅን ከሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ደብዳቤ እና በባንክ የተረጋገጠ CPO15,000.00 ብር ወይም ካሽ ማስያዝ አለባቸው።
13 የጨረታው የመውዳደሪያ ሀሳብ ኦርጅናል እና አንድ ፎቶ ቾፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይቀርባል
