ዲ ኦፈርማኧር /Die Ofenmacher e.V አንድ Suzuki TS 185የተሻለ ተሽከርካሪ ሳይክል ባለበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
1.በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በዓለም ከተማ አስተዳደር 03 ቀበሌ በጥቃቅንና አነስትኛ አንድ ማዕከል ቢሮ በመቅረብ የተሽከርካሪውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ 100 ብር በመግዛት ተሽከርካሪዎቹን መመልከት ይችላል።
2. ተጫራቾች በጨረታ መወዳደሪያ ከሰጡት ጠቅላላ ዋጋ 5 በምቶ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በማሰራት ዋጋ ከሰጡት ሰነድ ጋር በኤንቨሎፕ /ፓስታ በማሸግ ጨረታ ከመክፈቱ በፊት በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ አሸናፊ ከሆኑ ተደምሮ የሚከፈል ሲሆን በጨረታ ከተሸነፉ ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይሆናል።
3 በተለያየ መንገድ ፍትሐዊ ውድድር እዳይኖር በነጠላ ወይም በቡድን በሚመሳጠሩት ላይ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል።
4. በጨረታ አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾ አሸናፊነታቸው በተገለፀው በ5 /አምስት/ የስራ ቀናት ውስጥ መከፈል ይኖርባቸዋል ሆኖም ሙሉ ሙሉ ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለድርጅቱ ገቢ ተደርጎ ተሽከርካሪው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።
5. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበት ገንዘብ አጠቃለው በመከፈል ተሽከርካሪውን በ10 የስራ ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ አለባቸው።
6. ጨረታው ሰኔ 23ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት በድርጅቱ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ጋገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
