በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሰሜን ምስራቅ ሪጀን ጽ/ቤት በደሴ ከተማ ከ1/11/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ከመንግስት ተቋማት ከግል ድርጅት እና ከግለሰቦች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ድረስ በቅ/ጽ/ቤቱ የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ በመውሰድባ በመሙላት ዋናውንና ኮፒውን በተለያዩ ፓስታ በማሸኛ ኦርጅናል ኮፒ በማለት ስም አድራሻና በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በማስትና በማስያዝ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 15ኛው ቀን 11፤30 ድረስ ደሴ የመን/ሰራ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
1. አስተዳደሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
2. በቀረበው ማወዳደሪያ ቅጽ መሰረት ለተገልጋዮችና ለቢሮ አገልግሎት ብቁ መሆናቸው በጽ/ቤቱ በቦታ በመገኘት እዲታይ እና እዲገመገም ይደረጋል።
3. የቤቱ ካርታና የ2015 ዓ.ም ግብር የተከፈለበት መረጃ ፎቶ ኮፒ መቅረብ አለበጥ
4. አድራሻችን ደሴ አበበች ወሎ እና ቪው ፊት ለፊት 200 ሜትር ገባ ብሎ የሚገኘው የመን/ሰራ/ማ/ዋ/አስ/ጽ/ቤት ነው።
5. በተጨማሪ በስልክ ቁጥር፦ 033 312 57 29 እና 033 111 5973 በመደወል መረጃ ማኘት ይችላሉ።
