Tender Detail

Tender Details

  • Deadline25 Jun 2023, 2:06 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ የህትመት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በCPO ወይም ቢድ ቦንድ ወይም ካደራጃቸው አካል የድጋፍ ደብዳቤ የሚያቀርቡ ከሆነ በግልፅ የጨረታውን ዓይነት የጨረታውን ቁጥር እና ቀን በመጥቀስ ኢንተርፕራዙ ለዚሁ ጨረታ ብቁ መሆኑን የሚገልፅ ደብዳቤ መሆን አለበት።
  • ወቅትዊ የሆነ የታክስ ክሊራንስ በጨረታ ለመሳተፍ የተሰጣቸውን ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር /Suppliers List/ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
  • የፋይናሺያል ሰነድ አንድ ኦርጅናል አንድ  ኮፒ ሰነድ እና ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ ሰነድ እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ መቅረብ ያለበት ሲሆን በኤንቨሎፕ ውስጥ እያንዳዱ ሰነድ ለየብቻው በማሸግ የታሸገውን ፖሳ ኦርጅናልና ኮፒ ሰነድ በማለት ማቅረብ አለባቸው።
  • ለዋስትና የሚሆን cpo ወይም ዋስትና ደብዳቤ የሚያቀርቡና ይህንንም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታትይ ቀናት በማናቸውም የስራ ሰዓት /ከሰኞ እስከ ዓርብ /በተቋሙ መ/ቤት 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2 ጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነድ ገዝታቹ በ16ኛው ቀን በተቋሙ ዋ/መቤት ቢሮ ቁጥር 205 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋላ። ጨረታው በዚሁ እለት በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም  የጨረታው ኮሚቴው እናአ ጨረታው የተሟላ ከሆነ ቴክኒካልሉ ይከፈታል። የፋይናሺያል ሰነድ የሚከፈተው የመጀመሪያ ደረጃ ግምገማ ብቁ ሆነው ያላለፉና በ site visit /የምስክር ምልክት/በሚቀርበው የሪፖርት ውጤት ይሆናል።
  • ጨረታው ከተከፈተ በኋላ አሸናፊ ተጫራቾች ከውድድሩ በራሳቸው ፈቃድ ቢወጡ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለተቋሙ ገቢ ሆኖ ላደራጃቸው  አካል በበቁጥር መዝገብ ውስጥ እዲገቡ ሪፓርት ይደረጋል።
  • ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የሚያሰፈልጋቸው ወቅታዊ የሆነ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት ሚቀርቡት ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ማካተት ይኖርበታል።
  • የተጫራቾች ህትመት ድርጅት የስራ ቦታ sitevist/የምስክ ምልክታ/የሚደረግ ለህትመት ስራው የተደራጀ  መሳሪያና የሰው ሀይል ያለው መሆኑ የሚታይ ይሆናል።
  • በጨረታው የሚቀርቡ ዝርዝር ዋግ በሚመለከት ተጫራች ከተቋሙ ከገዙት ሰነድ ውጪ ሞልቶ መመለስ ከጨረታ ያሰርዛል።
  • ስርዝድልዝ ኖሮት ካልተፈረመ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ ያልታሸገ ሰነድ የድርጅቱ ማህተም እና ፊርማ ያተደረገበት ሰነድ ከጨረታ ያሰርዛል።
  • አሸናፊው ከተለየ በኋላ ለተሸነፉ ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት CPO ወይም ቢድ ቦንድ ይመለስላቸዋል።
  • ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • የጨረታ መክፈቻ ቀን በስራ ቀን ካልዋለ የጨረታ መዝጊያውም ሆነ የመክፈቻው ቀን በሚቀጥለው የስራ ቀን በሚውልበት ቀን ይሆናል። 
  •  

                                                      ማሳሰቢያ፦

                                  ተቋሙ የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ2፡30 -11፡30 በቻ ነው 

                                  አድራሻ ቸርቸር ጎዳና ከቴድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ።

                          ስልክ ቁጥር ፦ 011 111 15 12/0111 26 26 48

Save Tender