Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Jun 2023, 1:15 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

ድርጅያችን የኢትዮጵያ ቱሪስት ሳራ ድርጅት ከ2015-2017 ዓመት ያለውን ሂሳቡን ወጪ ኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል።በመሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።


  ድርጅያችን የኢትዮጵያ ቱሪስት ሳራ ድርጅት  ከ2015-2017 ዓመት ያለውን ሂሳቡን ወጪ ኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል።

በመሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1.የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው።

2. የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት ያላቸው።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ማዝገባ ወረቀትና ያላቸው

4. በመንግሥት የተመዘገበ የሙያ ብቃትና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው።

5. የኦዲት የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው።

6.መስፈርቱን የማሟሉ ተጫራቾች ለአገልግሎቱ የምታስከፍሉት ዋጋ እና ሰርታቹ የምታስረክቡበት ጊዜ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ጠዋት 2፡00-6፡30 ሰዓት የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።

7 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን የቴክኒካል እና ፋይናሺአያል ኦርጅናልና ኮፒ ለይብቻ አሽገው በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በድርጅቱ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቴክኒክ ዳይሬክቶሬት ቢሮ 1ኛ ፎቅ እስከጨረታ ማብቂያ ቀን ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 4፡00 ሰዓት በምክተት ይታሸጋል። በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፦ 22 ማዞሪያ ባቡር መሻገሪያ 1 ፊት ለፊት

በስልክ ቁጥር ፦ 0116-182159/0116-622423 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender