ጽደይ ባንክ አ.ማ ለባንኩ አገልግሎት የሚዉል ራውትውሮች /Rauter/በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ድርጅት /ነጋዴ /መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን።
- በጨረርታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች የ2015 የታደሰ ንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት የግብር መክፈያ ሰርተፍኬት እና የታክስ ክሊራንስ ሊኖራቸው ይገባል።
- ተጫራቾች ለሚሳተፉባቸው ስራ አይነት ነጣላ ዋጋ ጠቅላላ በዋጋ መሙያ መሙላት ይገባቸዋል ነጠላ ዋጋና በድምሩ ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋው የሚያዝ ይሆናል። ዋጋ ሲሞላ ስርዝ ካ ፊርማ ሊኖረው ይገባል። ሆኖም ኝ ስርዝ ድልዝ ከበዛበትና ግልፀኝ ነት ከጎደለው ተወዳደረው ከጨረታ ይሰረዛል።
- ለጨረታ ማስከእብሪያ የሚውል የሚወዳደሩበን እቃ ያጠቃላይ ዋጋን 2% /ሲፒኦ/CPO/ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ 90ቀን በፀደይ ባንክ አ.ማ ትክክለኛ ስም ለእያንዳዱ ሎት ለየብቻ በማስራት ማስያዝ ይኖርበታል።
- ጨረታው ወቅቱ ተጠናቆ ያላቀረበ ማንኛውም ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም።
- የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ 2፡00_ 11፡00 እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰአት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ለገሃር ቅርጫፍ አንደኛ ፎቅ በመክፈል 8ኛ ፎቅ ከግዥ ክፍል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነድ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ አዲስ አበባ ለገሀር አመልድ ህንፃ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 802 ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተግባር ከተዘጋጀው ሳጥን በኤንቨሎፕ በማሸግ የተወዳደሩበትን የጨረታ አይነት የድርጅቱን ስም እና አድራሻ በመፃፍ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታው በተገለፁት ቀናት 4፡30 ጀምሮ ተጫራቾች ወይም ሃግዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልፅ ይከፈታል። ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይሆናል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ለገሀር ስልክ ቁጥር 0115583187/0115581699
