Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Jun 2023, 1:16 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል ለቀጠሮ እስረኞች ለምግብ አገልግሎት የሚውል ጥራጥሬዎችን አትክልቶችን የምግብ ማጣፈጫ ዎችን እና የባህር ዛፍ ማገዶ እጨት ለስድስት ወር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች ጋር ውል ተዋውሎ መግዛት ይፈልጋል።


1. ዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸ ውየሆኑና በዘርፉ የተሰማሩ ለመሆናቸው በጀርባው የተገልጸ መሆን አለበት።

2.የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ።

3. የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉና የታደሰ ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።

4. የመንግስት መ/ቤቶች ለሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል አቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው። እዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎች ጉምሩክ ባለስልጣን የዘመኑን ግብር ከፍለው ስለማጣናቀቃቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

5. ጥቃቅንና አነስተኛ ከሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ ከወረዳ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።

6. የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 150.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት ስም በአካውንት ቁጥር 1000007971347  ገንዘቡን ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከግዥ የስራ ክፍል ቤሮ ቁጥር 25 መግዛት ይችላል።

7. ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነዶችና የዋና ማቅረቢያዎችን/ፋይናሺያል ሰነዶችን በተለያዩ ፓስታዎች ታሽጎ ለየብቻ መቅረብ አለበጥቴክኒካል ፋይናሺያል ሰነድ በአንድ ላይ አሽጎ ያቀረበ ተወዳዳሪ ያልምንም ቅድመሁኔታከጨረታ ውጭ ይደረጋል።

8. ማንኛውም ተጫራቾች የሚያስገቡት ሰነድ ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናሉን እና ኮፒውን ለየብቻ እዲህም ፋይናሺያል ሰነድ ኦርጅናሉን እና ኮፒውን ለየብቻ በተለያየ ፒስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ቁጥር በትክክል መፃፍ እዲሁም በፖስታው ላይ እና በሁለት የመጫረቻየድርጅቱ ማህተም በመታት ማስገብታ ያላባቸው በ ሲሆን ስርዝ ድልዝ በፊሉድ የጠፋ ሰነድ ዋጋ ያልተሞላበት ዝርዝር ተቀባይነት አይኖረውም።

9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚያሲዙት ሲፒኦ ከቴክኒክ ሰነዶች ከኦርጅናል ጋር በአንድ ላይ አሽገው ማቅረብ አለባቸው።

10. ተጫራቾች ለጨረታ ማስክበሪያ ብር 50,000.00/ሃምሳሺ ብር/ ባባንክ በተረጋገእ C.P.O በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የቀጠሮ ማረፊያ ቤት ስም አዘጋጅተው ከጨረትታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው በታሸገ ፓስታ እስከ ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 25 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።እዲሁም የባንክ ዋስትና የሚያስይዙ ተጫራቾች የቆይታ ጊዜው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር 90 ቀና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል።

11. ጨረታው ሰኔ 15 ቀን  2015 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች /ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቂሊንጦ በሚገኘው በመ/ቤቱ አዳራሽ ይከፈታል።

12. የጨረታ ዝርዝር መመሪያ በጨረታ ሰነዶ ተዘርዝሮ ቀርቧል።

13. አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ማቅረብ አይቻልም።እንዲሁም ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።

14. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

15. ጨረታው በሚከፈትበት ቀን በአጋጣሚ ምክኒያት ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።

አድራሻ፦ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር አ/አ ሳይንድ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ አጠገብ።

ለበልጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ 011 471 63 33/011 471 86 89 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender