Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Jul 2023, 11:46 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Agriculture And Farming

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 መሰረት ከዋት ፊልድ ኮተን ፋርም ኃ/የተ/የግ/ማህበር ላይ በዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን እና ዝርዝርራቸው ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በተናጠል ሁኔታ በልዩ ድርድር መሸጥ ይፈልጋል።


ተ.ቁ የንብረት ዝርዝር በዛት ቁጥር የንብረት መግለጫ ብራንድ ሞዴል አቅምና የተመረተበት ሀገር የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር የጨረታ ሁኔታ የንብረቶች አድራሻ የጨረታ ቀን
1 ትራክተር 1 JOHN DEERE,8270R 270HP&USA 3,274,025.18 ልዩ ድርድር በደቡብ ብሔርብሔረሰቦችክልላዊ መንግስት ደቡብ ኦሞ ሶን ሐመር ወረዳ ካራቆርቾ ሀምሌ 3ቀን 2015 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00ሰዓት እስከ 6፡00ስዓት እና ከሰዓት  8፡00 _10 ፡00 ሰዓት
2 ትራክተር 1 JOHN DEERE&8270R,27HP&USA 3,274,025.18
3 መርጫ 1 JOHN DEERE 4730,270HP&USA 1,26,400.87
4 መትከያ 2 JOHN DEERE 1750,NoR6&USA 1,260,547.83
5 መከስከሻ 2 GREGIOREBESS,XRVP66648/12-230 1,546,009.40
6 ሪጀር 1   110,000.00
7 ቪርፐር 1   256,757.39
8 ሞተር ሳይክሎች 4   28,000.00
9 ጀኔነተር 1   50,000.00
10 ኮምፕሬሰር 1   30,000.00
11 ተሳቢ 1   30,000.00
12 ተመስኖ ማሳራዎች     1,500,000.00
13 ሌሎች የእርሻ መሳራያዎች     200,000.00

1.ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ በመግዛት የሚገዙትን ንብረት አይነት  እሚገዙትን ዋጋ ስምና አድራሻቸውን በመጥቀስ ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የኢትዮጵያ ልማትይ ባክ ዋና መ/ቤትሁለተኛ ታወር ምድብ ቤት ለዚሁ የጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እስከ ሐምሌ 3 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡50 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ።

2. ተጫራችቾች ጨረታውን መነሻ ዋጋ10 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት  በሰንጠረዡ በተመለከተው ቀና ሰዓት በባንኩ ዋና መ/ቤት ይካሄዳል።

4. አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15/በአስራ አምስት /ተከታታይ የስራ ቀንት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል።

5. አሸናፊው የገዛውን ንብረት /ንብረቶች/ የሽያጭ ውል ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ተከታታይ ይ=ቀናት ውስጥ ንብረቶች በሚገኙበት ቦታ ሙሉ በሙሉ ማንሳት ይኖርበታል።

6.15% የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገዢ እዲከፈላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዘወሪያ ክፍያ ጨምሮ የገዢው  ይከፍላል።

7. ተጫራቾች ከአንድ ንብረት በላይ ንብረት ለመግዛት መወዳደር ይችላሉ።

8. ባንኩ ለሽያጭ ያቀረባቸውን ንብረቶች የሚሸጠው ሙሉ በሙሉ በጥሪቅ ገንዘብ ብቻ ነው።

9. ከቁጥር 1 እስከ 7 የተዘረዘሩት ንብረቶች በተእመለከተ ድርድሩ የሚካሄደው ሐምሌ 3 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት ከ4፤00-6፡00 ሲሆን ቀሪዎቹ ንብረቶች /ከቁጥር 8- 13/ያሉት በተመለከተ ደግሞ በዚሁ ቀን ከሰዓት 8፡00- 10:00ይካሄዳል።

10። ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት ታወር ሁለት ሦስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ኦንጎይንግ ኮንሰርት ፕሮጀክትስ እና አኳየርድ አሴት ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011 552 2469 011 524 53 73 ደውሎ ማግኘት ይችላሉ። ንብረቶችን መጎብኘት የሚፈልጉ ካሉ ከዳይሬክቶሬቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላል።

11. ባንኩ የተሻለመንገድ ካገኘ ጨረርታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender