ብዋር/ብ/ል/ወ/በደቡብ ወሎ ዞን በአርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ በመዲና ከተማ መሪ ማዘጋጃ አ/ገ/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት የውስጥ ለውጥ መንገድ ለማሰራት የማአሽን ኪራይ ይፈልጋል።
ስለዚህም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽኖች እስከ ዝርዝር መግለጫቸው ሊያሟላ መሆኑን እያሳወቅን የማሽኖች አይነት 1ኛ ዶዘር እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ማሽኖች ከ2008 እ.ኤ.አ ወዲህ የተመረቱ ምርት ማቅረብ የሚችል ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።
1. ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር የሚችሉ።
2። የግዥ መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴታክስ የቫት ከፋይ የተመዘገቡ መሆናቸው የሚያረጋግጡ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
3. እያንዳዱ ዋጋ የሚሞላው በነፃ ገበያ ላይ ተመስርቶ መሆን አለበት።
4. ትጫራቾች የማሽን የቴክኒክ ብልሽት የስፔር ፓርት ለውጥ እዲሁም ዘይት ነክ ነገሮች እና የነዳጅ ወጪ ተጫራቹ በራሱ የሚችል መሆን አለበጥ
5.የማሽን ኪራይ ሰዓት የሚይዘው ለስራው ስራ ሰዓት ብቻ ነው /የተፈጥሮ አደጋዎች ዝናብ ተያያዥ ነገሮች ከተከሰቱ የሚባክነው ሰዓት አይያዝም።
6. የማሽን ማጓጓዥ መጫኛ ማውረጃ እዲሁም ከሚሰራበት ቦታ /ሳይት/ ወደ ሌላ ሳይት ማጓጓዣ መጫን ማውረጃ ተጫራቾች የሚችሉ ይሆናል።
7. ተጫራቾች የሹፌርና የኦፕሬተር እንዲሁም የረዳት አበል እና ሌሎች ወጪዎች ተጫራቾች የሚሸፍኑ ይሆናል።
8. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1እስከ 7 የተጠቀሱን በሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ክፒ በማድረግከጨረታ ሰነዱጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
9. የእቃው እይነት መግለጫ ወይም እስፔሲፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማግኘት ይችላል።10 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈልመግዛት ይችላሉ።
10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዝት ይችላሉ።
11. ተጫራቾች የጨረርታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ለጨረአ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ብር የእቃን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመስሪያ ቤቱ ደረሰኝ በመሂ1 ያለባቸው ና አሸናፊነት ደብዳቤ ከተጻፈለት ቀን ጀምሮ በአምስት የስራ ቀናት ውል መግባት ያለበት ሲሆን የውል ማስከበሪያ 25% ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
12 ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳብ በአንድ ወይም በአንድ ውስጥ በሆነ ኦርጅናል ፓስታ በጥንቃቄ በማሸግ በመዲና ከተማ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን
