Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Jun 2023, 1:27 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአቃቂ እና በቱሊዱምቱ ኬላዎች ለሚሰሩ ሰራተኞች መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።


1.. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የአቅራቤነት ዝርዝር ዌብ ሳይት ላይ የተመዘገቡ ወረቀት /በቅርብ ግዜ ፒሪንት የተደረገ/ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ግብር ግብር ከሚከፍሉበት መ/ቤት ጊዜው ያላለፈበት ወቅታዊ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከኖክ ማደያ ወረድ ብሎ ናይል ኢንሹራንስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ግዥና ፋይናስ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 202  በመቅረብ ምውሰድ ይችላሉ።

4 ደረጃ 6 ህንታ ሥራ ተቋራጭ ወይም ጠቅላላ ስራ ተቋራችጭ የሆኑ መሆን አለባቸው።

5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ  /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ቢድ ቦንድ /BID BON/ከጨረታ ሰነዱጋር አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተር ፕራይዝ የሰነድ መግዣ የጨረታ ማስከበሪያና ውል ማስከበሪያ በቅ/ጽ/ቤታንችን ለሚሰማሩበት ድጋፍ ደብዳቤ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

7. ተጫራቾች ለሚሰማሩበት ግንባታ አገልግሎት ግዢዎች በሙሉ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8.  ተጫራቾች በሰነዶቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን አፊርማቸውን አሟልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋ።

9. በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተተርሶ የሚቀርብ ዋጋ ተቀባይነት የለውም።

Save Tender