Tender Detail

Tender Details


የኦሮሚያ ኢንጂነራኢንግ ኮርፖሬሽን የቢሮ ጽዳት አገልግሎት የሚሰጡትን ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊጋር ውል ለምግባት ይፈልጋል።በመሆኑም በምስኩ የተሰማሩ የአገልግሎት አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን በማሟልት መሳትፍ ይችላሉ።


1.የዘመኑ ግብር የተገበረበት እና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. በአገልግሎት አቅራቢነት ከሚመለከታቸው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. የቫት ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

4. ታክስ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

5. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ መመሪያ ሰነድ በመክፈል የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/በመክፈል ከድርጅቱ 3ኛ ፎቅ በመግዛት ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት ወይም በዕለቱ በኝባር በእምቅረብ ማስገባት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የአገልግሎት ግዥ ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ቺኤክ 'cpo'ማስያዝ አለባቸው።

7. የጨረታ ሰነድ በሁለት ቅጂ ኦርጅናል ኮፒ ተብሎ ተለይቶና ታሽጎ የጨረታ ማስከበሪያውም ለብቻው ተለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለባቸው።

8. ጨረታው ሰኔ 13ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች  ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጁ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።

9. ኮርፖሬሽኑ በጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የምሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የድርጅታችን አድራሻ፦ ቃሊቲ የመካኒኮችና የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት CXRDA አጠገብ በስተቀኝ የሚገኘው አዲሱ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ነው።

ስልክ ።ቁ 011-439-2470/10-7/የፖ.ሣ.ቁ 870/1250/ፋክስ  ቁጥር 011-439-20-08

Save Tender