የትምህርት ምዘና ፈተናዎች አገልግሎት ለ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግሉ እቃዎች ግዥን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
| ተ.ቁ | የግዥው አይነት | የጨረታ ቁጥር | የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በብር መጠን | ጨረታ የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት | ጨረታ የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
| 1 | ሎት 1 የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ | 06/2015 | 10,000 | ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት | ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፤30 ሰዓት |
| 2 | ሎት 2 LIP Reilo batery ግዥ | 06/2015 | 50,000 | ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት | ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት |
| 3 | ሎት 3 የሆቴሉ አግልግሎ ግዥ በአዲስ አበባ ከተማ ባ4/አራት/ኮኮብ | 06/2015 | 50,000 | ጨረታው ክወጣበት ቀን አንስቶበ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ስዓት | ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፤30 |
| 4 | ሎት 4 የመስተግዶ አገልግሎት ግዥ ለመ/ቤቱ ቅጥር ግቢ | 06/2015 | 50,000 | ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛአው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት | ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ከጠአቱ 4፡30 ሰዓት |
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ መኦን አለባቸው።
2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ከኢትዮጵያ ገቢዎች ጉምሩክ ባለስልጣን የድጋፍ ደብዳቤ የሚያቀርቡ።
3. የግብር ከፋይ መለያ /TIN/ ያላቸው።
4. የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ገፅ ለዚህ አላማ በተዘጋጀው ፎርም ላይ የተመዘገበ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
5. ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ማስረጃ እና የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ስም /CPO/ ወይም በባንክ ዋስትና የተረጋገጠ ማቅረብ አለባቸው።
6. ከላይ የተገለፀውን መስፈርት አሟልተው በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከላይ በሰንጠረዡ ከተጠቀሰ የጨረታ መዝጊያ ቀናት በስራ ሰዓት ከድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 09 ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
7. የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ኢንሹራንስ ሽፋን ማቅረብ የሚችሉ።
8. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1 እስከ 8 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ከቴክኒክ መወዳድሪያ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው በቴክኒክ ኤንቨሎፕ ውስጥ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
9. የሚወዳደሩበት ቴክኒካል ዋና እና ቅጂ/ኮፒ /በድምሩ አራት ፖስታዎች ከታሸገ በኋላ ሁሉም በጋራ በታሸገ ኤንቨሎፕ ነማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ ከተጠቀሰው የጨረታ መዝጊያ ቀና ሰዓት በፊት በቢሮ ቁጥር 09 ለዚ ለተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ተጫራቾች በጨረአ ሰነዳቸው ላይ በፖስታው ላቅይ የድርጅቱን ማህተም ፊርማ ማድረግ አለባቸው።
10 ዘግተው የደረሱ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
11. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብብቱ የተጠበቀ ነ።
አድራሻ፦ የትምህርት ምዘና ፈተናዎች አገልግሎት /አምስት ኪሎ ቅ/ማሪያም ቤተ/ክርስቲያን ፊትለፊት ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ፦ 111811998 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
