የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት አስ/ፅ/ቤት ውስጥ ለሚገኙት ህግ ታራሚዎች ምግብ አቅርቦት ኃምሌ 1/11/2015 እስከ ታህሳስ30/42016 ዓ.ም በስድስትወር የሚቆይ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
በዚሁ መሰረት ማንኛውም በጨረታው ለመክፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ግለሰብ።
1. የገንዘብ እና ኢ ኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ወይም ቢሮ የዘመኑን የስራ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸውማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ አግባብነት ያለው 2015 የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋአል።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ የተመዘገቡ ወይም የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆኑን አለባቸው።
3. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 30 /ሰላሳ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከዞን ማረሚያ ቤት አስ/ትድ/ቤቶች በመቅረብ መግዛት ይቻላል።
4. ተጫራቾች ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በዞን ማረሚያ ቤት አስ/ፅ/ቤቶች ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር አለባቸው።
5. ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ከመቶ /2%? በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተመሰከረለት ቼክ /CPOእና ምግብ እህል ናሙና ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው።
6. በጥቃቅን እና አነስተኛ ንግድ ስራ ተደራጅተው የበሰለ ምግብ ለማቅረብ የሚቀርቡ ማህበራት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል ። ይህ ካልተገኘ በጥሬ እህል እናወዳድራለን።
7. ጨረታው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀን በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን በስራ ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት በዞን ማረሚያ ቤቶች አስ/ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እንዲህም የህግ ታራሚ ኮሚቴዎች የመ/ቤቱ የጨረታ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት ይከፈታል።
8. የዞኑ ማረሚያ ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፍልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. በማረሚያ ቤት ውስጥ በተዘጋጅ ማብሰያ ቤት ውስጥ ምግብ አብስሎ መቅረብ የሚችል ማረሚያ ቤቶች የሚገኙበት ከተሞች
| ተ.ቁ | የዞን ማረሚያ ቤት | የሚገኝበት ከተማ |
| 1 | የምስራቅ ባሌ ዞን ማረሚያ ቤት | ጊንር |
ለበለጥ መረጃ በስልክ ቁጥር ፦ 0226640031/0913562524/0911803891 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
