በአዲስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ና ጽ/ቤት የሚኪላንድ ጤና ጣቢያ በ2015 በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች መድኃኒቶች እና ሪጀርንቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት አንድ፦ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃዳቸውን ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬትና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ እንዲሁም በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር /200/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናትውስጥ ከጤና ጣቢያው ክፍያና ሂሳብ ድጋፍ የስራ ሂደት ቤሮ ቁጥር 61 መውሰድ ይችላሉ።
3.ማንኛውም ተእጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ላቀረበ ጠቅላላ ዋጋ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይምበባንክ በተረጋገጠ ቼክ/CPO/ ከመጫረቻ ስነዳቸው ጋርማቅርረብ ይኖርባቸዋል።
4.ማንኛውም ተጫራች ላሸነበት ዕቃ በእያንዳዱ ልሎት የውል ማስከበሪያ 10% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተመሰከረለት ቼክ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
5. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱ በታሸገ ፖስታኦርጅናሉን ከአንድ ኮፒ ጋር እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት 8/10/2015 ዓ.ም ከቀኑ 2፡30 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸአዋል።
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 9/10/2015 ዓ.ም በ 3፡30 ሰዓት በጤና ጣቢያ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
7. ተጫራቾች ለእያንዳዱ ሳፕል ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ምስሪያ ቤቱ የተእሻለ ዐማራጭ ካገኘ ጨረታው በሚሊ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 01730920/0127731970አድራሻ፦ አስኮ ብርጭቆ ወይም ሚኪ ላንድ ኮንዶሚኒየም መሃል አካባቢ በስተቀኝ በኩል ሚላንድ ጤና ጣቢያ ፦ በጥራት የወረደ ዕቃ ምንም ዓይነት ዝቅተኛ ዋጋ ቢቀችብላት የማይስተናገድ መሆኑን እናሳውቃለን
