Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Jun 2023, 6:19 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


Lot Descrpion PR.NO
Lot1 Spare Parts  For Belarus Tractore 040129
Lot3 Spare Parts for Bell Traile 040130
Lot4  Spare Parts for MIE Trailer 040131
Lot5 Spare Parts for Ford Tractors 040133
Lot6 Spare Parts for KAT Tractors 040134
Lot7 Spar Parts for Cutiuation John Deere Tractors 040135
Lot8  Spar Parts for Haulage John Deer Tractor 040136
Lot9  Spar Parts for Bell Tractor 040137

1.ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅት ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነትዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት በማቅረብ እና ለእያንዳዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀ ሰነድ ከሚከተሉት አድራሻ ከመግዛት በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ።

                ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ

                ግዥ ቡድን

                ሜክሲኮ ፊሊፔ ህናፃ ቢሮ ቁጥር 209

                የስልክ ቁጥር 011 551 29 06

               የፋክስ ቁጥር 011 551 29 11

2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቅድ የተጨማሪ እሴታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለፀውን የገንዘብ መጠብ በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ሰነድበታሽገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ8፡00ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውሥጥ ማስገባት አለባቸው።

4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጠ 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ገን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያው ሆነ የመክፈቻው ሥመ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከናወናል።

5. ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender