Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Jun 2023, 5:33 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other

በሀገር መከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ ግዥ ዴስክ በ20116 ዓ/ም የተለያዩ የጭነት ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1.ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ እና ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. የዘመኑ ግብር የከፈሉ እዲሁም ለተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ።

3. የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረእጃ።

4. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. እያንዳዱ ተጭአራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ብር 100,000.00 /መቶሺህ ብር በ CPOማስያዝ የሚችሉ።

6. ተጫራችች የጨረታ ሰነድ ይህ  ማስታወቂይአ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት የማይምለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

7.ተጫራቾች ማስታወቂያ ታትሞ ከወጣበት ቀን በ13 ተኛው የስራ ቀን ከረእፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. የጨረታ መክፈቻ ቀን በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።

9. ከእያንዳዱ ተጭዐRዐጭ  የሚያቀርቡት ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።

10። የጨረታው ሰነድ የሚላከው በአካል ቢሮው ድረስ በመምጣጺሆን ለሚዘገይ የጨረታ ሰነድ ኃፊነት የማይወስድ መሆኑን እንገልጻለን።

11. ተጫራቾች ላሸነፉባቸው ተሽከርካሮዎች ለውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋ ካሸነፈው ዋጋ ላይ 10% በCPO ማስያዝ ይኖርበታል።

12. መ/ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ እተጠበቀ ነው።

13 ለማብራሪያ እና የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ መሚያገለግል አድራሻ።

ሀ/ ትራንስፖርት መምሪያ አቃቂ ቃሊቲ ክ/hየድሮ መኮድ አጠገብ።

ስልክ ቁጥር 011-434-58-65/011-43-41-600

 

 

Save Tender