የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች የሚያገለግሉ የሴፍቲ እቃዎችና የክላፓ ሜትር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም የሴፍቲና የክላፓ ሜትር ዝርዝሮች እደሚከተለው እናቀርባለን።
| ተ.ቁ | የሴፍቴና የክላፓ ሜትር እቅዎች ዓይነት | የጨረታ ዋስትና | የሚዘጋበት ቀን | የሚከፈትበት ቀን |
| 1 | ሄልሜት | 30,000.00 ብር |
ሰኔ 09/2015 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00ሰዓት |
ሰኔ 09/10/2015 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ላይ |
| 2 | ሴፍቲ ጫማ | |||
| 3 | አንፅባራቂ ልብስ | |||
| 4 | ጓንት | |||
| 5 | ክላፕ ሜትር |
ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሙእሉ ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን ንግድ ፈቃድ የከፈለ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና ብቃት ያለው የንግድ ድርጅት በጨረአው መወዳደር ይችላል
2. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የገንዘብ ሚኒስቴር ማዝገባ ምስክር ወረቀት ያማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት።
3. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ትየስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር /በመክፈል ሰመራ ከተማ ከሚገኘው ካአሸር ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ EEU AFAR REGION አካውንት ቁጥር 10000-68-75-95-48 ተከፋይ የሚሆን ከታወቀ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /የባንክ ዋስትና ደብዳቤ ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለበት።
5. ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በሰነዱ ባለው ፎርም ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባቸው።
6. ጨረታው ግንቦት 25/09/2015 ዓም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለ በኋላ ሰኔ 09/10/2015 ዓ.ም ከቀኙ 10፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የውክልና ወረቀት የያዙ ወኪሎች በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን 10፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
7. ለተጨማሪ ማብራሪያ አፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮ/ሎጀ/ዌር ሃውስና ፋሲሊቲ ቢሮ በስልክ ቁጥር 09-87-01-74-91 ወይም 0911055304 በመደወል ቢሮ ቁጥር 16 በአካል ቀርቦ ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ።
8. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው የዕቃውን አይነት በፎቶ የተደገፈ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
9. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመእሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነ።
