የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የምሞጆ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት ድርጅት የሞጆ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮችን እና ሲስኮ ሰዊች ፓርቶችን በግልፅጨረታ አወአ=ዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት አስራ አንድ ፦ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር
ሎት፦ አስራ ሁለት፦የፋይበር ገመድ ከነ ዝርጋታው
በዚህም መሰረት
1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ከፋይ መለያ ቁጥር የቫት የምስክር ወረቀት የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸው የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 /አስራ አምስት/የስራ ቀናት ውስጥ ሞጆ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት በሚገኘው ግዥ እና ንብረት አስተዳደር 3ተኛ ፎቅ ቤሮ ቁጥር 308 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 /ሃያ ሺህ/ ብር በንግድ በባንክ ሕብረት ባንክ ኦሮሚያ ህ/ስር ባንክ በተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።
4. ማንኛውም ተጫራች ተጨረታውን ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ በ2 /ሁለት/ፓስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
5. አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ማቅረብ አይቻልም።
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣ በአረኛው /15/ ቀን ላይ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡15 ሰዓት ይከፈታል ።
7. የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚደርስ ማንኛውም ሰነድ ሳይከፈት ለተጫራቹ ይመለሳል።
8. በተጫራቾች የሚሞላ ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለው እና በግልፅ የሚታይ መሆን አለበት።
9. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጥበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ፦ በስልክ ቁጥር 022162194/0221162181 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
