Tender Detail

Tender Details


በድርጅታች ኮምቦልቻ ብረታ ብረት ምርቶች ኢንዲስትሪ ኃ.የተ.የግ።ማህበር ለዚህ ሽያጭ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ በዝርዝር የተገለፁ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን እና ኬሚካሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ስለዚህ ለመግዛት የሚፈልጉ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራጭ


  በድርጅታች ኮምቦልቻ ብረታ ብረት ምርቶች  ኢንዲስትሪ ኃ.የተ.የግ።ማህበር ለዚህ ሽያጭ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ በዝርዝር የተገለፁ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን እና ኬሚካሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ስለዚህ ለመግዛት የሚፈልጉ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራጭ

1. የተለያዩ ተረፈ ምርቶች እና የመጠቀሚያ ጊዜ ያላቸው ኬሚካሎች ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች በገላን ከተማ አስተዳደር በተለምዶ ሰላሳ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ከሚገኘው ዋና መስሪያ በኢት ወይም ሜክሲኮ አካባቢ ጠማማፎቅ ወረድ ብሎ ከሚገኘው የሽያጭ ማዕከላችን ድረስ በአካል በመውረብ ለመወዳደርሪያ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ ብር/ከፍሎ መግዛት ይቻላል።

2.ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ የያዘ የታሸገ ፖስታ እስከ ሰኔ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በአካል በመገኘት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ተያያዥ ህጋዊ ሰነዳቸውንና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/በባንክ በተረጋገጠ የክፋይ ማዘዣ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ሰኔ 05 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በጨረታ አከፋፈት ስነስርዓቱ ላይ ለመታደም ፍቃደኛ የሄኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6. የጨረታ ሸናፊ ሆኖ የተመረጠ ተጫራች በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ውል የሚፈርም ሲሆን ይህ ካልሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅታችን ገቢ ይደረጋል።

7. ድርጅቱ  የተሻለ  መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

                    ስልክ ቁጥር ፦ የዋና መስሪያ ቤት 0113_ 20 6435/36/37 

                        ሞባይል ፦ 0911251768 /0911 549267

Save Tender