Tender Detail

Tender Details


አስ /ፓሊስ ኮሚሽን ለ2015 ዓ/ም በጀት ዓመት ለፎረሲክ ላቦራቶሪ አገልግሎት የሚውል Fujifrontier De 100 ብዛት 1,Canon EOS 5D Marek TV ብዛት 2,CanonEOS 90 ዛት 10 እዲሁም የፎቶ ግራፍ ካሜራውችንቅ የፎቶ ግራፍ ማተሚያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።D


1.የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ለ15 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ፋይናስ እና  ግዥ ዳይሬክቶሬት የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ተማሪ እሴት ታክስ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን የጨረታ ውጤት እደታወቀ የሚመለስ የሚጫረቱበትን ዕቃ ዋጋ 2% CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. በተእዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ተመራጭነት አለው።

5. የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናል  ኮፒ በማለት ለየብቻ በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማአስገባት ይኖርባቸዋል።

6. የጨረታ ሰነድ እስከ 5/10/2015 ዓ.ም ከ11፡00 ሰዓት በድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ፋይናስ ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 16 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

7. ጨረታው የሚከፍተው ትጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔእ6 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሣጥኑ ታሽጎ 3፡30 ሠዓት ይከፈታል።

8. ፖሊስ ኮሚሽኑ የተሻለመንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉበሙሉ የመሰረዝ ምመብቱ የተጠበቀነ ። ለተጨማሪ ማብራሪአ በስልክ ቁጥር 0251_ 11_74 55/0251 11 71 43 በመደወል መረጃ ፓ.ሣ ቁጥር 1453 ማግኘት ይችላሉ

Save Tender