Tender Detail

Tender Details

  • Deadline14 Jun 2023, 6:43 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


1. የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

2. በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሠኔ 6 2015 ዓ።ም ባሉበት ተከታታይ የሥቀናት ሳሪስ አቦ ኖክ የነዳጅ ማደያ አጠገብ ከሚገኘው የናይል ኢንሹራንስ ህንጻ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106 በመቅረብ የዕቃዎችን ዝርዝር የይዝዘ ሰነድ በ100 ብር መግዛት ዕቃዎችን  መመልከት ይችላሉ።

3. ጨረታ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደሪያ ከሰጡት ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በማሰራት ዋጋ ከሰጡበት ሰነድ የታደሰ ንግድ ፈቃድጋር በኤንቨሎፕ ፓስታ /በማሸግ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ አሸናፊ ከሆኑ ተደምሮ የሚከፈል ሲሆን በጨረታው ከትሸነፉ ያሳዙት ሲፒኦ  ተመላሽ ይደረጋል።

5. በተለያየ መንገድ ፍትሃዊ ውድድር እዳይኖር በነጠላ ወይም በቡድን በሚመስጠሩት ላይ ቅ/ጽ/ቤቱ ህጋዊ እርምጃ ይወስዳል።

6. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለጸላቸው በ5 /አምስት የስራ ቀናት ውስጥ መክፈል ካልቻላቹ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለቅ/ጽ/ቤቱ ገቢ ተደርጎ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል ።

7. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ገንዘብ አጠቃልለው በመክፈል በ10 የስራ ቀናት ውስጥ ዕቃቸውን የማንሳት ግዴታ አለባቸው።

8. ጨረታው ሠኔ 07ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 3፡15 በቅ/ጽ/ቤቱ ቢሮ ናይል ህንፃ ጀርባ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0114403766 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender