ሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውሉት ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የዕቃው ዝርዝር | የጨረታ ማስከበሪያ |
| 1. | ቴለኢቭን | 2000 |
| 2 | የኮንፈረስ ጠረቤዛ | 2000 |
| 3 | ወንበር | 2000 |
| 4 | የወለል ምንጣፍ | 2000 |
| 5 | መጋረጃ | 2000 |
| 6 | የመጽሄት ህትመት | 1000 |
| 7 | መደርደሪያ | 2000 |
1. ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
3. ይህጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በ 10 ተከታታይ በስራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ጨረታው 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል።
5. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት እና ቦታ ይሆናል።
6. ቢሮ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው ቢሮአችን አድራሽዐ ሲ/ብ/ክ መንግስት ርዕስ መስተዳደር ህንጻ በምድር ላይ ግቢ መግቢያ የሁለተኛ በር ፊት ለፊት በሚገኘው ግዥና ንብረት አስተዳደር ክፍል ይገኛል።
ማሳሰቢያ፦ የተዘጋጀውን ሰነድ በማይመለስ 200 ብር በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።
