Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Jun 2023, 4:44 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Pumps, Motors And Compressors

ድርጅታችን ጀብዱ ሞተር አ.ማ በ2015 ዓ.ም ለድርጅቱ ሰናተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ መስፈርቱን የሚያሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


No Discription Unit Quantity Remark
1 23 Seat diesel Fuel Minibus Pcs 1 2020-2022 Model
2 15 seat diesel feul Minibus /3.0L Bus/ Pcs  1 2020-2022 Mode

በዚህ ጨረታ ላይ መስተፍ የሚፈልልጉ ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው መስፈርቶጭ

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡ እና ማስረጃው ማቅረብ የሚችሉ።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

4 ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፖቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.ተጫራቾች ዝርዝር መገለጫ የያየዘው የጨረታ ሰነድበጨረታ እዲጋበዙ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሾፍቱ በሚገኘው ቢሮአችን በመምጣት የማይመለስ ሁኡለት መቶ ብር/200.00/ በመክፈል ወይም በድርጅቱ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥራችን 1000413774342 ገቢ በማድረግ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው እና የጨረታውን ዋስትና ማስከበሪያ ላይ በተጠቀሰው መስረት በባንክ በተረጋገጠ CPO ብር አምስት ሺ ብር /5000.00/በአንዱ ብቻ ወይም በሁለቱም ተሽከርካሪዎች ለመሳተፍ በሰም በታሸገ ኤነሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ቀን ውስጥ በተገለፀው አድራሻ ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. ጨረታው በ11ኛው ቀን በጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በዕለቱ ባይከኙ ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።

8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊልል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. አድራሻ ኦሮሞያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ ልዩ ቦታ ሰንሻይን ጀብዱ ሞተርስ አ.ማ ጽ/ቤት ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ 0114303008/0931286971/0912003454

Save Tender