Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Jun 2023, 6:18 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Architectural And Construction Design

የአእዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት የተለያዩኡ የቀላል ተሽከርካሪዎች የከባድ ተሽከርካሪዎች የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች እና የላብቶፕ መለዋወጫ ዕቃዎች በብሄራዊ ግልፅጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የሚገዛው ዕቃ ዓይነት ብዛት የጨረታ መለያ ቁጥር ጨረታው ፀንቶሚቆይበት ጊዜ የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ በብር
ሎት1 የቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃ የጨረታ ሰነድ ክፍያ 4 እና 6 ላይ በተገለፀው መሰረት ነው። ኣከመባ/ግብዓት/ቡ_ /024/2015 60ቀን ግንቦት 29ቀን2015 ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 ግንቦት29/ቀን2015 ዓ.ምከቀኑ4፡45

ሎት1 

100,000.00

መቶ ሺ ብር

ሎት2 የከባድ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃ

ሎት2

110,000.00

አንድ መቶ አስር ሺ ብር

ሎት3 የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች መለዋወጫ ዕቃ

ሎት3

250,000.00

ሁለት መቶ ሃምሳ ሺብር 

ሎት4 የተለያዩ ፕላንቶች መለዋወቻ ዕቃ

ሎት4

120,000.00

አንድ መቶ ሃያ ሺ ብር

1.ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ  የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት እና እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እዲሁም በመንግስት ግዥ ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ ገጽ /WWW.PPA.gov.et/ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ተጨማሪ ማቅረብ የሚገባቸው አጠቃላይ ዝርዝር ሰነዶች በጨረታ ሰነዱ መሰረት ይሆናል።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከባለስልታኒ መ/ቤት የፋይናስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መውሰድ ይችላሉ።

3። ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ /CPO/ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትን /Bid Bond/ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኒርባቸዋል። ባንክ የሚቀርበው በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ  የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና  /Bid Bond/ ለ90ቀናት መሆን ይኖርበታል።

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለስልጣኑ መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰውቀንና ሰዓት በባለስልጣኒ ዋናመ/ቤት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው። 

Save Tender