የደ/ብ/ከ/አስ/ገንዘብ መምሪያ የግዝ ንብረት አስተዳደር ቡድን የመንገድ መብራት ግንባታ ስራ እስከ ደረጃ 5 ያሉ የመንገድ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ኮንትራክተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ያላቸው።
3. የግዥ መጠን ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺ ብር/ በላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1_ 3የተጠቀሱትን የሚመለከታውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመቻረቻ ሰነዶቹ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
5. የኝባታ አይነት ዝርዝር መግለጫ /እስፔሲፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች የቸረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ብር 1% በባንክ በተረጋገተ የክፍያ ተዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ስም አሰርተው ማቅረብ አለባቸው። የጨረታ ሰነዱ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
7.ማንኛም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ቡድን ቢሮ ቁጥር 10 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 22ኛ ቀናት አየር ላይ ይውላል።
8. ተወዳዳሪ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአግባቡ በመሙላትና በማሸግ እስከ22ኛው ቀን 4፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በዚህም ሰዓት ይታሸጋል። 4፡30 ሰዓት ተቻራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ታዛቢዎች እና የውስጥ ኦዲተርኦች በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል ተጫራቾች በአከፋፈቱ ስነስራት ላይ ባለመገኘታው የጨረታውን መክፈት ኣያስተጓጉልም።
9. መስሪያ ቤቱ ግዥውን የሚፈጽመው በቸረታ ሰነዱ ላይ በተዘጋጀው መሰረት በጥቅል ነው።
10. መስሪያ ቤቱ በተጨማሪ የተሻለ አምራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. የጨረታ መክፈቻ ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
12. በተጨማሪ መሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 10 በአካል በመገነት ወይም በስልክ ቁጥር 0116375610 ላይ በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
