Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Jun 2023, 1:04 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በግቢውስጥ እና ህንጻ ላይ አይጥ /የተለያዩ ተባዮች ባለቤት የሌላቸው ውሾች የበረሮ ሸረሪት ማትፊያ መዳኋኒት በማቅረብ የመረጨት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ይሚቆይ ውል በመግባት አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል።


በዚህ መሰረት ጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

– በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ።

– ተጨማሪ እሴታክስ ምዝገባ የአቅራቢነይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ።

– ለእያንዳዱ የጨረታ ሰነድ እማይመልስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህየጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መክፈቻ እለት ከጠዋቱ 2፡20 _11፡00 ሰዓት  በአዲስ አበባ ከንቲባ አስተዳደር ክርንቲባ  ፅ/ቤት ግራውንድ ላይ ፋይናስ ክፍል በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

– ተጫራቾች ለገዙት  የጨረታ ሰነድ ወይም ለሚወዳደሩበት ዋጋ ቫት ጨምረው የቸረታውን ሰነድ ቴክኒካል እና ፋይናሺያል በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦእጅናል ኮፒ በተናጠል በማቅረብ በጋዜጣው ከወታበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ቀናት ተከታታይ የስራ ቀናት በአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት ግዥክፍል በጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ 10,000.00 /አስር ሺ ብር/ ከያዘ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል።

– ተጫራቾች ወይም ለጨረታው የሚቀርቡ ድርጅቶች በዘርፉ ስለመሰማራታቸው ህጋዊ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል።

– ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው ከተገኙ አሸናፊዎች የአጠቃላይ ዋጋ 105 የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከመ/ቤቱጋር የውል ስምምነት መፈጸም ይኖርባቸዋል።

– ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በአስራ አንደኛው የስራ ቀን በእለቱ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታው አከፋፈት ላይ ለመገኘት ፍላጎቱ ያላቸው ተቻራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል ሆኖም አስራአንደኛው ቅን ህዝባዊ በዓል ሆኖ ቢገኘ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

– መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

–  ጨረታው ከተዘጋ በኋላየሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።

አድራሻ፦

ፒያሳመዘጋጃ ህንጻ ሚኒሊክ ሀውልት በኩል ባለው መግቢያ ግራውንድ ላይ ግዥክፍል ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጠር፦ 0118127727/0118126815 ደውለው መጠየቅ ይችላሊ።

_

Save Tender