የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽኘቤቶች ግንባታ ማስተላለፍ እና ማስተዳደር ስር ለሚገኙ ትራክ ተሽከርካሪዎች ግልጋሎት የሚውል ከዚህ በታች የተጠቀሱ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
1.ተቻራቾች በዘረፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ /VAT Rigistration Certificate/በገንዝብ እና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር የብቅቃት ሰርተፍኬት tax clearance certificate የመንግስት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
2. ተጫራቾ ይህ ማስታወቂያ በጋዜ ጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100,00 /አንድ መቶብር ብቻ/ በመክፈል ከቤቶች ኝባታ ማስ/አስተዳደር ግዝ ቡድን ቢሮ ቁጥር 011 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማለትም ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺ ብር ብቻ / በባንክ በተረጋገጠ /ሲ.ፒ.ኦ/ ባንክ ጋራንቲ ብቻ በመከላከያ ሰራዊት ፋውብዴሽን ቤቶች ግንባታ ማስ/ማስ ስም ከጨረታ ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማውረብ አለባቸው።
4. ተጫራቾች የሚጫረቱባቸው ፋይናሺያል ሰነድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ለይተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማሳታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ለ15 የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ቤሮ ቁጥር011 በመምጣት መስሪያ በኢቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም ተያያዥ ዶክመንቶች ማቅረብ አለባቸው።
5. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ዉሎ በ16ኛው ቀን ልክ 8፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡30 በቤቶች ግንባታ ማስ/ማስተዳደር ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
6. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሁፍ የሚገልጽላቸው እና የውል ስምምነት የሚፈጽሙ ይሆናል።
7. ጨረታው ያላሸነፉ ተቻራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዳውኑ ይመለስላቸዋል።
8. ፋውንዴሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ ናዝራ ሆቴል ፊትለፊት ጫካ ቡና አጠገብ።
ስልክ ቁጥር 01155773512
