Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 May 2023, 4:07 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የኦሮ ቤዝ ትሬንጋክሲዮን ማህበር(ORO BASE TRADING SHARE COMPANY)ለተለያዩ አገልግሎት ሲጠቀምበት የቆየውን ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1 ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወታበት ቀን 15/09/2015 ዓ.ም ጀምሮባሉት 5 ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ቦሌ ክ/ከተማ ፍሬንድ ሺፕ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘውየማህበሩ ቢሮ ቁጥር 304/5 በማቅረብ የተሽከርካሪውን ዝርዝር አይነት የጨረታ ሰነድ እና መመሪያ እንዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ ብር 250.00  /ሁለት መቶ ሃምሳ ብር/ እየከፈሉ መግዛት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ዋስትና 205 /ሃያ በመቶ/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ ከዋጋ ማቅረቢያጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ዋጋ በአሃዝ በፊደል ያለ ድርዝ ስርዝ ገልጸው ኮፕይ ከኦርጅናሉ በተለያየ በታሸገ ኤን ቨሎፕ /ፓስታ/ በማሸግ በማህበሩ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ማስገባት አለባቸው።

4. ጨረታው ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ ግንቦት 22 ቀን 2015 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት በአ.ማህበሩ ዋና መስሪያ ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

5. ከጨረታ ሳጥን መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚደርሱ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

6. አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።

7. አንድ ተጫራች ለተሽከርካሪው ከአንድ ጊዜ በላይ የተሽ ከርካሪው ከአንድ ጊዜ በላይ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።

8. የጨረታ አሸናፊ ማሸነፍ በደብዳቤ ከተገለጸለት ዕለት ጀምሮ በ7 ቀን ውስጥ ገንዘቡን ከፍሎ ተሽከርካሪውን ማንሳት አለበት። በተጠቀሰው ቀን ውስጥ ካላነሳ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ለአ.ማህበሩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ ለሁለተኛው አሸናፊ ይሰጣል።

9. ተሽከርካሪው የስም ዝውውር ሕግ የሚጠይቃቸው ማንኛውም ክፍያዎች /ውጪዎች/ አሸናፊው የሚሸፍን ይሆናል።

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከገዙበት እለት ጀምሮ በፍሬድሺፕ ሲቲ ሴንተር አጠገብ በሚገኘው የመኪና ማቆሚያግቢ በመምታት በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00_ 6፡00 እና ከሰዓት 8፤30_ 10፤00 ድረስ በተራ ቁትር 3 በተመለከተው የጊዜ ሰሌዳ ማየት ይችላሉ። 

11 ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑንመግለጽ ይኖርባቸዋል።

12አ.ማህበሩ የተሻለ አማራች ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሩያ ስልክ ቁጥር 0912699885ወይም 0911786552 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ።

Save Tender