Tender Detail

Tender Details

  • Deadline31 May 2023, 11:55 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other

በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1.   ለዋና መስሪያ ቤት  የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ ።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ማንኛውም ተጫራች የሚከተለውን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  •  የታደሰ ንግድ ፈቃድ።
  • ቫት ተመዝጋቢ።
  • ታክስ ክሊራንስ ።
  • የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ።
  • የታክስ እፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ወረቀጥ።

►   ጨረታው ጸንቶ የሚቆየው ለ60 /ስልሳ/ ቀናት።

►  የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 20,000.00 /ሃያ ሺህ /ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በ ሲ.ፒ.ኦ ብቻ።

►   ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ መንገዶች ኢንተርፕራዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 /ሶስት መቶ ብር / በመክፈል መውሰድ ትችላላቹ።

►  የቸረታ ማስከበሪያ የጨረታ ቀን እና ሰዓት 23/09/2015 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት 

►  ጨረታው የሚከፈተው በዕለቱ 23/09/2015 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30ሰዓጥ 

►  ኢንተርፕራይዙ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

►  ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገነት ወይም በስልክ ቁጥር 0114171703 መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender