ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀእራል ኢንሹራስ አ።ማ የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ቀላል እና ልዩልዩ የእተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1. ተሽከርካሪዎቹን ለመግዛት በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ከቸራሊያ ዝቅ ብሎ በሸዋ ዳቦ 350 ሜትር ግርባ ብሎ በሚገኘው የኩባኒያው ተሽከርካሪ ማቆያ (Recovery Site) ከግንቦት 14 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ግንቦት 15 2015 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀን በመምጣት ማየት ይችላሉ።
2. ተጫራቾች ተሽከርካሪዎች የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከሰኞ ግንቦት 14 ቀን 2051 ዓ.ም እስከ ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም ባሉት የስራ ቀን 11፡00 ሰዓት ድረስ ከመስቀል ፍላወር ወደ ደንበል በሚወስደው መንገድ ፖሊፕ ሆቴል ፊት ለፊት 4ተኛፎቅ በሚገኘው የኩባኒያው ዋጋ መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የሚቻረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ማዘዣ ለጨረታ ማስከበሪያ /CPO / ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4. የጨረታ አሸናፊዎች የተስክርካሪውን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የጨረታ ዉጤት በተገለፀ በ10 ቀናት ውስጥ ከፍለው በ10 ቀናት ዉስጥ ንብረቱን ከግቢው ማንሳት ይኖርባቸዋል።
5.
