Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 May 2023, 2:54 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Water Construction

በድርጅታችን የድንብ ስራ ውሃ ስራዎች ቾንስትራክሽን ድርጅት የ2014 ዓ.ም በጀት አመት ሂሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።


1. በዘርፉ  የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው።

2. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።

3. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችሉ ከገቢዎች እና ከጉምሩክ ፈቃድ ያገኘ።

4. የመልካም ሥራ አፃፀም ያላቸው መወዳደር ይችላሉ።

  • ጨረው የሚከፍትበት እና ሰዱ የሚቀርብበት ጊዜ።

1. ጨረታው ይህ ማስታወቂ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ 15 ተከታታይ ቀናት ድረስ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት ምቶ ብር/ በመከፈል  የንግድ ፈቃዳቸው ፎቶ ኮፒ ይዘው በመቅረብ ከደ/ው/ስ/ኮ/ድ ቢሮ ቁጥር 17 የጨረታ ሰነድ መግዛት ይኖርባቸዋል።

  • ጨረታው የሚከፈትበት ጊዜና የሚቀርበት ጊዜ።

1. ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን ከ8፡30 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ።

2 በ16ኛው ቀንከጠዋቱ ከ3፡30 ተቻራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

3. ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

  • የጨረታው ዋስትና፦

1. ማንኛውም ተጫራች ከሚያቀርበው ጠቃላላ ዋጋ 2% ባንክ የተረጋገጠ cpo ወይም ከስድስት ወር ያላነሰ ጊዜ ያለው በሁኔ ታላይ ያልተመሰረተ ቢድ ቦንድ ዋስትና ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል።

  • የጨረታ ሰነድ አስተሻሸግ ግዴታ።

_ የዘመኑ የታደሰየንግድ ፈቃድ ማስረጃ የቫት ተመዝጋቢነት እና የታክስ ክፍያ ማረጋገጫ ሰነዶች በቸረታ ለመሳተፍ ሰነዶች በጨረታው ለመሳተፍ ከገቢዎች የተሰጠ ማስረጃ እና የጨረታ ማስከበሪያ 2% በንክ የተደገፈ cpo ወይም ቢድ ቦድ ከኦርጅናል የዋጋ ማቅረቢያ ጋር በአንድ ላይ ኦርጅናል ኮፒ ለየብቻ በሰም ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል።

_ ቴክኒካል ዶክመንቶች ኦርጅናል ኮፒ ለየብቻ በሰም ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል።

_ ይህንን ያስተሻሸግ ዘዴ ያል ተትጠቀመ ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቂጥር 0462203944/0462210021 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

Save Tender