Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 May 2023, 1:54 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ለ2015 ዓ.ም አገልግሎት የሚውል።


በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻል።

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት (ቲን ነምበር) የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ከገቢዎች ጉምሩክ ባለስልጣን በጨረታ ለመስተፍ ስለመቻላችሁ የሚገልጽ ማስረጃ እና የተቸማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቹ።
  • ማስታወቂያው አየርላይ የሚቆየው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀን ሆኖ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  • ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው።
  • ተጫራቾች የቴክኒክ እና የዋጋ ፖስታቸውን ለይተው ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የቴክኒክ ፖስታው ላይ የተዘረዘሩመስፈርቶች የጨረትያ ማስከበሪይ ሙያ ያለበት ሆኖ በጨረታ መክፈቻ ወቅት የሚከፈት ሞኑን እናሳውቃለን።
  • የጨረታ ሰነዱ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ ከግዢንብረት አስተዳደር ጠ/አገ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 502 ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 11፡00 ሰዓት በማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር መግዛት መውሰድ ትችላላቹ።
  • ተቻራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3,000 /ሶስት ሺህ ብር/ CPO /ወይም እሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  • ተቻራቾች በሚሞሉት ሰነድ ላይ የድርጅታቸው ማህተም እና ህጋዊ ውክልና ባለው አካል በእያንዳዱ ግጽ ላይ ፊርማ ማድረግ እና መፈረም አለባቸው።

ማሳሰቢያ መ/ ቤቱ ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ መገናኛ 3 ኤም ሲቲ ሞል 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 

Save Tender