Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Jun 2023, 1:47 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Communication Devices

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ከዚህ በታች ከተዘረዘሩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች።

2.የተለያዩ ፈርኒቸሮች።

1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ Tin ሰርተፍኬት አና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ እና ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው የታክስ ክሊራንስ እና በንግስ የግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስትየተመዘገቡማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2.ተቻራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 23/2015 ዓ/ም ውስጥ ድርጅቱ በሚገኝበት ወሎሰፈር አባሰል ህንጻ ፊት ለፊት ወይም ብራና ማተሚያ ዝቅብሎ በመ/ኮ/ዲ/ድ ዋናው መ/ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ-አርብ 2:30-11:30 ከግዥዴክስ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሳ ብር/ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

3. ተቻራች የዋጋ ማቅረቢያቸውን ይህጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 23/2015 ዓ/ም ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥበተገቢ ሁኔታ በማሸግማሸግ  ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4.ሌሎች ተቻራች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።

5. ጨረታው ግንቦት 23/2015 ዓ/ም ቀን 2015 ዓ/ምቀን ከቀኑ በ8:00 ሰዓት ተዘግቶ የድርጅቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት በእለቱ ከቀኑ 8:30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው። 

Save Tender