Tender Detail

Tender Details

  • Deadline06 Aug 2023, 9:19 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Plastic Raw Materials And Products

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ከ6-8ኛ ክፍል ተማሪ መጽሀፍት ህትመት ግዥ ለማከናወን ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።


በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ፣የአቅርቦት የምዝገባ ወረቀት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸውንና የዘመኑ ግብር ስለመክፈላቸው የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ አለባቸው።

1. ተቻራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመንጋዤጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ11:30 ድረስ ከግ/ፋ/እስ/ር ዳይሮክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት አለባቸው።

2. የጨረታ ሰነድ የህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:00-6:00ድረስ ብቻ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 16ኛው ቀን 9:00ሰዓት ይከፈታል ሆኖም 16ኛው ቀን የስራቀን በማይሆንበት ጊዜ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜና ሰአት የሚከፈት ይሆናል።

4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.000/አንድ መቶ ሺ ብር/ በሲፒኦ ወይም ህጋዊ ባንክ ጋራንቲ /unconditional Bank Guarantee/ለ90ቀን ጸንቶ የሚቆይ በማቅረብ መወዳደር አለባቸው።

5. ተጫራቾች ጨረታውን በሚወዳደሩበት ጊዜ በ2 ፖስታ በማሸግ ቴክኒካል እና ፋይናሺያል ዶክመንት ለየብቻ በማድረግ የጨረታ ማስከበሪያ በቴከኒካል ውስጥ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።

6. ጨረታው ለ3 ወራት /90ቀን/ ብቻ ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል።

7. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ክግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሮክቶሬት ግዥ ክፍል ማግኘት ይቻላል።

8. አቅራቢ ድርጅት መጽሀፍቱን በክልሉ የሚገኘው ወረዳ ት/ጽ/ቤቶች እና ከተማ እስ/ር/ት/ጽ/ቤቶች ድረስ አጓጉዘው ማስረከብ አለባቸው። (የቦታቸው ትክክለኛ እርቀት እና ስም ዝርዝር በጨረታ ሰነድ ላይ የተገለጸ መሆኑን እንገልጻለን።

9.የመጽሀፍቱ ህትመት ጠቅላላ ድምር ላይየተሰራው ስህተት ከ2% በመብለጥም ሆነ በማነስ መቅረብ የለበትም። ይህ  ሆኖከተገኘ ግን ከጨረታ ውድድር ውድቅ ይሆናል።

10. ቢሮው ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender