Tender Detail

Tender Details

  • Deadline20 Jun 2023, 4:38 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Related Services

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አገልግሎት የሚውል ዓይነት ግብአቶች የቆሻሻ ማጠራቀሚያ /Dust Bin/እና የሰራተኞች የስራ ላይ ጫማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ሎት የዕቃው ዓይነት የጨረታ ዋስትናማስከበሪያ (CPO) የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት
1 የቆሻሻ ማጠራቀሚያ (Dust Bin)ብዛት550 20,000.00 ግንቦት 23 ቀን 2015 ዓ/ም ከቀኑ 8:00ሰዓት ግንቦት 23ቀን 2015 ከቀኑ 8:30
2 የአትክልትና ፍራፍሬ ግብአት አቅርቦት 50,000.00 ግንቦት 29 ቀን2015 ዓ/ም ከቀኑ 8:፡00 ሰዓት ግንቦት 29 ቀን 2015 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30
3 የቡናና ጥራጥሬ ግብዓት አቅርቦት 30,000.00 ግኖት 30 ቀን 2015 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ገንቦት 30 ቀን 2015/ዓ/ም ከቀኑ 8:30
4 የወተት ተዋጽኦና ቀመማቀመም ግብአት አቅርቦት 30,000.00 ሰኔ 01 ቀን 2015 ዓ/ም ክቀኑ 8፡00 ሰዓት  ሰኔ 1 ቀን 2015ዓ/ም ከቀኑ 8፡30
5 የሰራተኞች የስራላይ ጫማ 20,000.00 ሰኔ 10 ቀን 2015ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ሰኔ 10 ቀን2015 ዓ/ም ከቀኑ 8:30

1ማነኛውም በዘር ፉ የተሰማራ የዘመኑ ግበር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ የፌደራል መንግዝትግዥ ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያልታገደ የተጨማሪ እሴት ታክስ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርያለው በጨረታ መሳተፍ የችላል።

2.ተጫራቾች ዝርዝር መግለቻየያዘው የጨረታ ሰነድ ጨረታው በወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራሰዓት ቢሮ 2ኛ ፎቅ ላይበሚገኘው ግዥ ክፍል ባለመምጣት ለእያንዳዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት ምቶ ብር/በኢትዮጵያ ነግድባንክ አካውንት ቁጥር 10006869332በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

3.አድራሻ፥- ፒያሳ ደጎል አደባባይ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናም/ቤት 2ኛ ፎቅ ስታፍ እና ዲቪዥን ግዥ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-126-66-05.

4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና Ethiopian Electric Utility በሚል መሆን ይኖርበታል።

5.ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤን ቨሎፕ ከላይ እስከተጠቀሰው ቀን ሸዓት እና አድራሻ  ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6.ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰአት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራች ወይም ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

7.ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረትው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።  

Save Tender