Tender Detail

Tender Details

  • Deadline08 May 2023, 2:27 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢንፎርሜሽን ምረብ አስተዳደር የተለያዩ እቃ ግዥዎችን በሀግር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ህ/ በመንግስት ግዥንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ- ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ወይም ከገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተሰጣቸውን የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

ለ/ ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ቫት፣እና ከሀገር ውስጥ ገቢዎች ባለስልጣን የሚሰጥ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።

ሐ/ በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

መ/ በአማርኛየተዘጋጅር የጨረታ ሰነድ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ይህማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከአስተዳደሩ ግዢቢሮ መውሰድ ይችላል።

ስ/ ጠቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት የጨረታ ሰነዱን በነጻ ማግኘት የሚቹ ካደራጃቸው የመንግስት አካል ከሚወዳደሩበት የስራዘርፍ የዋስትና ማስረጃ (ደብዳቤ) ማቅረብ ሲችሉነው።

ረ/ የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቁ ባንኮች የሚስጥር CPO ወይም በቅድመ ሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባንክ አገልግሎት ዋስትናመሆን አለበት።

ሰ/ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን እና ጨረታው መንዘጋበት ቀን ቀጥሎ በስንጠረዡ ተገልጿል።

የግዚው አይነት  የጨረታ ማስከበሪያ  የአረታው የሚዘጋበት ቀ አና ሰዓት የጨረታው ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት
ሎት-1 ላብቶፕ ኮምፒውተር 34,200.00

በ22/9/2015

ብ8:30 ይዘጋል

ተቻራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ22/09/2015 ዓ.ም በ8:30 ይከፈታል።
ሎት-2የላብ ቶፕ እና ዴስክ ቶፕ ቾምፒውተር መለዋወጫ እቃዎች 4,000.00

 ሽ/ ተጫራቾች ለሁለት የግዥ አይነቶች በየለቲ ቴክኒካል እና ፋይናሺያል ሰነድ በተለያዩ ፖስታዎች አስገው ማቅረብ አለባቸው።

ቀ/ አስተዳደሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ቸፍረታው በከፊለም ሆነ ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender