Tender Detail

Tender Details

  • Deadline31 May 2023, 2:03 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የሲዳማ ብሄራዊ ክለላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2015 በጀት ዓምት ለመ/ቤቱ አገልግሎት ሚውል የ2016 ዓ/ም አጀንዳ የካላደር ህትመት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያኣኣለው የዘመኑ ግብር የገበረ።

2. የቫት /VAT/ተመዝጋቢንት ሰርተፍኬት ያለው።

3. የግብር ከፋይ መለያ /TIN/ያለው።

4. የዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች።

5. ተጫራቾች በጨረታ ለመስተፍ በተራ ቁጥር 1-4የተጠቀሱትን ማስረጃ ኦርጅናል ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች የጨአታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር) ብቻ ሲዳማ ክልል ጠቅላይ  ፍ/ቤት ቢሮ ቁጥር 37 በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ማስከበሪያ በ CPO (Bid Bond) የ90 ቀን 10,000.00 ጠቅላላ ፍ/ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. ተጭእራቾች የፋይናሺያል ዶክመንት ኦርጅናል1  እና ኮፒ1 በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል እዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጅናል 1እና ኮፒ 1 በተለያይ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

9.ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከ15 ተከታታይ ቀናት በሃላ በ16 ቀን ከጠዋቱ 4:00ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ።ዕለቱ በአል (የስራቀን ካልሆነ) በሚቀጥለው የስራቀን በተገለጸው ሰአት እና ቦታ ይከፈታል።

10. መ/ቤቱ ለናሙና የሚፈልጋቸው እቃ ከጨረታ ሰነድ ጋር የሚገልጽ ሲሆን ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለተጠየቁ እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

11. የጨረታ አሸናፊ እቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ መጋዘን ማስገባት ይኖርበታል።

12.የጨረታው አሸናፊ በጨረታው መምሪያ መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ ማስታወቂያ ይገለጻል።

መ/ቤቱ የተሻለ  አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉየአምሰረዝ መቡ የተጠበቀ ነው።

Save Tender