ኩባኒያችን ፒታድስ ፕሮዳክሽን ማኑፋክቸሪግ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጹትን ያገለገሉ የተለያዩ ስፌት ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | ተቻራች የሚጫረትባቸው እቃዎች ዓይነት | መለኪያ | ብዛት |
| 1 | Overlook Shange M/C GN716 | በቁጥር | 27 |
| 2 | Overlook Juki MC MD67165 | በቁጥር | 5 |
| 3 | Button HoleShanggung Fangtian M/C GF 108-1 | በቅጥር | 4 |
| 4 | Button Attach Shanggung M/C GE2108-2 (Bartak) | በቁጥር | 1 |
| 5 | Button sue Shanggung M/C GD2302-10A | በቁጥር | 4 |
| 6 | Looper System Churchill-MS - QJ 1190 | በቁጥር | 2 |
| 7 | Sewing Double M/C Typiceal GC6220M | በቁጥር | 6 |
| 8 | Sewing Double M/C Highlead GC20518-B | በቁጥር | 4 |
| 9 | Kansai Double M/C Knas Special DFB1404 PMD | በቁጥር | 2 |
| 10 | Cover stitching M/C Typical GK31030 | በቁጥር | 20 |
| 11 | Single M/C Typical GC 6-28 | በቁጥር | 16 |
| 12 | Sing M/C Juki GC DDL 8700 | በቁጥር | 6 |
1.የሚሸጥ ያገለገሉ ንብረቶች ዘወትር በስራ ሰአት ከቀኑ3፡00 እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ ሳሪስ ሸዲስ ሰፈር አዲስ ኢንዱስትሪ የሚገኘው ፋብሪካጊቢ ዉሰጥ በአካል በመመልከት የሚገዙት ዋጋ በግልጽ የሚነበብ በግልጽዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2.በግልጽ የማይነበብ ስርዝ ድልዝ ያለባቸው የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም ።ተጫራች ባሸነፉት እቃዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምረው ይከፍላሉ።
3. ሌላተቻራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተአትርሶ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት አያገኝም።
4. ተቻራቾች ለሚገዙት ያገለገሉ ማሽኖች በር 25,000.00(ሃያ አምስት ሺ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ የኖረባቸዋል።
5.አሸናፊ ተጫራች ያስያዙት የቸረታ ማስከበሪያ ለመልካም አስተሳሰብ ዋስትና የያዛል።
6 ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸውን ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ግንቦት 16ቀን 2015 ዓ/ም ከረፋዱ በ4:00 ሰዓት ሳሪስ አዲሰ ሰፈር አዲስ ኢዱስትሪ መንደርዉስጥ የሚገኘው ዋና መ/ቤት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
7.አሸናፊው ተጫራች የጨረታውን ዉጤት ከተገለጸበት እለት ጀምሮ በአስር /10/ ቀናት ጊዜዉስስጥ አሸናፊ የሆነበትን እቃሙሉ በሙሉ ዋግሳ ከፈሎ በራሱ ትራንስፖርት ማንሳት ይኖርበታል። ሆኖም ግን በዚሁ መሰረት ካልተፈጸመ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪይ ኣለኩብናኢያው ይሆናል።
8. ጨረታ በተ.ቁ 6 መሰረት በተባለው ቦታና ሰአት ይካሄዳል።
9. ከዚህ ቀደም ኩባኒያው ባወጣው ጨረታ ዋጋ የማቅረቢያ ሰነድ የገዛችሁ ተጫራቾች ከድርጅቱ የዋጋ ማቅረቢያ በብር መግዛት ሳይ ጠበቅባቹ እዲሁም በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ የምትችሊ መሆኑን እናሳውቃለን።
10. ኩባኒያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
