Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Jun 2023, 12:24 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office And Home Furniture

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ክርአዲስ መልክ ባስገባቸው ህንጻዎች ውስጥአንዱ በሆነው በቦሌ ፍሬድ ሺፕ ህንጻ በስተጀርባ የሚገኘው ህንጻ ላይ ለመኖሪያ ወይም ገስት ሀውስ አገልግ፡ኦት የሚውል12 የሚሆኑ LUXURY APARTEMAENTቤቶችን በውጪምንዛሬ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ ቤ ኮ ብ ግ ጨ/ አገ 05/09/2015 ተጫራቾቸ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ክርአዲስ መልክ ባስገባቸው ህንጻዎች ውስጥአንዱ በሆነው በቦሌ ፍሬድ ሺፕ ህንጻ በስተጀርባ የሚገኘው ህንጻ ላይ ለመኖሪያ ወይም ገስት ሀውስ አገልግ፡ኦት የሚውል12 የሚሆኑ LUXURY APARTEMAENTቤቶችን በውጪምንዛሬ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ.ብ.ግ.ጨ/ አገ 05/09/2015 ተጫራቾቸ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

2. ኮርፖሬሽኑ ለሚከናወነው የንግድ  ቤቶች ኪራይ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው እና የመወዳደሪያ የኪራይ ተመን ዋጋ በአንድ ፖስታማቅረብ አለባቸው።

3. ጭደረታው የሚከናወነው በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ሰነ- ስርአት ይኸንኑ አስምልክቶ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲ ሪፐብሊክ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መምሪያ መሰረት ነው።

4. የተሟላ የጨረታ ሰነዶችን ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች ከ ግንቦት 6 ቀን 2015 ዓ/ም እስከግንቦት ቀን 15/2015 ዓም ቀዳሜ እና እሑድ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት በሚገነው ዋና በመሰብሰቢያ አዳራሽ 1ኛ ፎቅ ለዚሁም ታሽጎ የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥጨረታው በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣ በት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ወይም ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ/ም ቀን ከሰዓት 11፡00 ሰዓት ድረስ እዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00/ሃያ ሺ ብር/ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ አለባቸው።ከጨረታው መክፈቻ እለት እና ሰአት ዘግይቶ የቀረበ ሰንድ ውድቅ ይደረጋል ፡ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጨረታ ሰነዱ ክፍል 1 ላይ በተገለጸበት ቀናት ሰዓት ይከፈታል።

6. ተጫራቾች የመኖሪያ ወይም ገስት ሀውስ ቤቶቹን በአካል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ማብቂያው ቀን  ድረስ በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 1፡00 ሰዓት ቤቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ድረስ በመቅረብ ለዚሁ ስራ በሚመደቡ ባለሙያዎች እና በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት ቤቶቹን መመልከት ይችላሉ።

7.ኮርፖሮሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

Save Tender