Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 May 2023, 11:53 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ቢሮ በ2015 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር እና የዶሮ መኖሪያና መመገቢያ ዉሃ መጠጫ እቃ ህጋዊ ተቻራቾች ሀገር አቀፍ ገልጽጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉ ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ ጨረታ መሳተፍ የሚችል እና የምዝገባ ንስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

2. ጨረታው በጋዜጣ ከወታበት ቀን ጀምሮ ለ14(አስራ እራት)ቀን ተከታታይ ቀናት የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ ብር100.00(አንድ ምቶ ብር)   ባንክ በማስገባት ከመ/ቤቱ ግዥ/ፋይ/ንብ/ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ሳይዝ ኢንተር ናሽናል ሆቴል ከፈ ብሎ ደቡብ ግሎባል ባንግ ባለው ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08 በአካል ሆነ በተወካዮቻቸው አማካኘ እነት መግዛት ይችላሉ።

3. በየዘርፉ የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ብር 5,000.00 ብር (አምስት ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስተና /Bank GAURANT/ ወይም (CPO)ከመቻረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ።

4.አሸናፊ ሆኖ የሚመረጠው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የሚሆን ገንዘብ በሲፒኦ ወይም በሁኔታላይ የተመሰረተ ዋስትና ያሸነፈበት ጠቅላኣላዋጋ 10% ማስያዝ አለበት።

5. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የቴክኒካል የፋይናሺያል ኮፒእና ኦርጅናል ሰነድ በተለያየ ፖስታ በማሸግ የምኪወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤቨሎፕ በማረግ ጨረታው በጋዤጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 15ኛው ቀን /ተከታታይ ቀናት/ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ለማት ቢሮ ግዥ/ፋይ/ አስ/ ዳይሬክቶሬት  ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው ተቻራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ቦታ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ8፡00 ላይ የከፈታል።ተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም።

7. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ወም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

8.መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ደርጅቱ ህጋዊ ማህተም ሳያደርግ የቀረበ ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይሆናል

9. የጨረታ መዝጊያ መክፈቻ ቀን የስራ ቀብ ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው የስራ ቀንከላይ በተገለጸ ቦታ ሰአት ይሆናል።

10. የሰነድ ማስገቢያ ከመጨረሻው ቀን እና ሰዓት በሃላየሚመጡ አካሎች ተቀባይ ነት አይኖራቸውም።

11. በተጨማሪም መረጃ ስልክ ቁጥር 0916108360/0916070057 ደውልው መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender