በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በ ምዕ/ሐረርጌ ዞን የመቻራ ሚጨታ ከተማ መስተዳድር ገጽፈት ቤት ለከተማዋ የከንቲብ ጽ/ ቤት ህንጻ G+2 ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
1.ተወዳዳሪው የታደስ የንግድ ፈቃድ የዚህ አመት /2015 ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
2. ተወዳዳሪዎችየግንባታ ስራደረጃ BC-5/GC-6 እና ከዚያም በላይ የምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3. 3. ተወዳዳሪ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
4.ተወዳዳሪዎች የ 300,000.00(የሲስት መቶ ሺ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ(CPO)ብቻ ማስያዝ አለባቸው።
5. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ የማይመለስ 600(ስድስት መቶ ብር)በመክፈል ከመቻራ ከተማ አስተዳደር ገን ዘብ ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ።
6.ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15(ለአስራ አምስት) የስራ ቀን ለተጫራቾች ከፍት ሆኖ ይቆያል።
7. ተወዳዳሪዎች የገዙትን የጨረታ ሰነድ ሞልተው ኦርጅናሉን እና አንዱን ኮፒ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15(አስራ አምስት) የስራ ቀናት ዉስጥ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
8. ጨረታው በ16ኛው (በአስራ ስድስተኛው )ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት ይከፈታል።
9.ተጫራቾች ወይም ህጋዊወጂሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው በተባለው ሰአት ይከፈታል።
10. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ባጋጣሚ ከስራቀን ዉጪከዋለ በሚቀጥለው የስራቀን ይከፈታል።
11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊልም የመሰረዝ መብት አለው።
