የግልጽ ጨረታ ግብር ማሳወቅ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሳት አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን በ2015 በጀት ዓመት የሚሆን የእቃ እና አገልግሎት ግዥዎች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት የፈልጋል።
| ተ.ቁ | ሎት | የግዢው ዝርዝር | ጨረታው የወጣበት ጊዜ | የግዢ ዓይነት |
| 1 | 01 | የደብ ልብስ ግዢ | ለሁለት ጊዜ | ዕቃ |
| 2 | 02 | የኤሌክትሮኒስ እቃዎች | ለሁለት ጊዜ | ዕቃ |
| 3 | 03 | የህትመት ስራዎች | ለሁለት ጊዜ | ዕቃ |
| 4 | 04 | አለቃ የቢሮ እቃዎች | ለሁለት ጊዜ | ዕቃ |
| 5 | 05 | የመኪና ግዥ | ለመጀመሪያ ጊዜ | ዕቃ |
01. አግባብነት ያለው ህጋዊ ፈቅድ ያላቸው እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ።
02. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
03.በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል ክገቢዎች እና ጉምሩክ ኮሚሽኑ ኪሊራንስ ማቅረብ የሚችል።
04. በዘርፉ በተሰማሩበተ የታደሰ አግባብነት ያለው ህጋዊፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይገባቸዋል።
05. የጨረታዋጋ ብር ማስከበሪያ ዋጋ 2% በባንክ (CPO)ቢደቦንደ እና በጥሬ ገንዘብ ለብቻው በማድረግ ለእሳት አደጋ ሰጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ስም በማሰራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
06. ስለጨረታ የሚገልጸውን የጨረታ ሰንድ ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ለእያንዳዱ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር)ከኮሚሽኑ ሂሳብ ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 41 መግዛት ይቻሉ።
07 ተጫራቾች የሚያቀርቡትን መግለጫ ዋናና ኦፒ እዲሁም ሀጋዊ ዶክምንት መግለጫ ዋናና ኮፒ በማድረግ በአጠቃላይ 2(ሁለት) ኦርጅናል እና 2 (ሁለት) ኮፒዎች ህጋዊዶክመንት ፋይናሺያሉን ለብቻ በማድረግ ለዚሁም የተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ በኮሚሽኑ ግዥ ዳሬክቶሬት ማስገባት አለባቸው።
08. ህጋዊ ዶክመንት እና ፋይናሺያሉ ሰነድ ለየብቻ ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል ሁለቱንም ቀላቅሎማሸግ ተቀባይነት የለውም
09. ተጫራቾች የሚያሲዙት ለብቻው አሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
10. ጨረታው እየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የስራቀናት ሲሆን 11ኛው የስራ ቀን 4፡00ሰዓት ድረስ ይሆናል ጨረታው ቢያሽንፍፍ ንብረቶቹን በራሱ ትራንስፖርት ለኮሚሽኑ መስሪያ ቤት እቃ ግምጃ ቤት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት ጨረታው የሚወስደዉ ጊዜ ለ60/ስልሳ/ቀናት ይሆ ።
- የጨረታ ሰነድ ማቅረብ የመጨረሻ ቀን ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣ በት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይሆናል።
- ጨረታው የሚዘጋው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾቹን ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን ባሉበት ይዘጋል።
- ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጨራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይዘጋል።
- ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በኮሚሽኑ መ/ቤት ትንሹ አዳራሽ ይከፈታል።
11.የናሙና ማቅረቢያ ጊዜ ጨረታው በሚዘጋበት በ11ኛው የስራ ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ናሙና መቅረብ የማይችሉ እቃዎች ግን ካታሎግ ማቅረብ ይኖርበታል ተቋሙ በቀረበው የሙያ ዋጋ መሙያ ብቻ ይሞላል ካልተሞላ ዉድቅ ይሆናል.
12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገነ ጨረታውን በከፊልወይም ሙሉ በሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው።
