Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 May 2023, 10:09 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Computer Laptop And Accessories

በኣአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የፕሮጀክት 4 ቅ/ጽ/ቤት የደብ ልብስ የጽዳት እቃ የጽፍህት መሰሪያ የተሽከርካሪ ጎማ እና የኮምፒውተር ማውዝ የኮምፒውተር ስፒከር ላብቶፕ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።


1. የደብ ልብስ የጽዳት እቃ የጽፍህት መሳሪያ የተሽከርካሪ ጎማ እና የኮምፒውተር ማውዝ የኮፒውተር ስፒከር ላብ ቶፕ ተጫራች በዘርፉ የተሰማራቹሁ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የነግድ መዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ምዝገባ ሰርተፍኬት የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት የአቀራቢነት መዝገባ እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ ክሊራንስ።

2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የደብ ልብስ ብር 3,000.00የጽፍህት መሳሪያ ብር 5,000.00 የተሽከርካሪ ጎማ ብር 10,000.00 እና የኮምፒውተር ማውዝ እና የኮምፒውተር ስፒከር ላብቶፕ ብር 5,000.00 በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ (CPO) ብቻ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የፕሮጀክት አራት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስም በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅበታል።

3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ የሚያሳይ ጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት ጠዋት 2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ቀዳሜ ጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ድረስ የጨረታ ሰነዱ የማይ መለስ ብር 100.00(አንድ ምቶ) በቻ በመክፈል በጽ/ቢርታችን የግዥ ፋይናስ እና ንብረት አስ/ዳይሮክቶሬት ቢሮ ማግኘት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸው በግልጽ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በግልጽከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ11፡00ኛው ተከታታይ የስራቀን ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ድረስ ብቻ ጽ/ቤቱ ባጨረታ ሳጥን ውስጥ በገእና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5, በጨረታው በ 11ኛው ተከታታይ የስራ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6.ፕ/ጽ/ቤቱ ቅዳሜ እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ የምሚሰራ ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበት በጨረታ ሰነዱ ወይም ማግኘት የሚቻል ሆኖ ቅዳሜ እደሙሉ ቀን ይቁጠራል።

7. ጽ/ቤቱ     የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉበሙሉ  ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8.ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ፋይናሺያል (የመወዳደሪያ ዋጋ የተሞላበት ሰነድ) ኣኦረጀናል ኮፒ እነዲሁም ቴክኒካል ዶክመንቶች (የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ የተሞላ ሰነድ) ኦርጅናል እና ኮፒ እዲሁም ቴክኒካል ዶክመንቶች (የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ኦርጅናል እና የተጠየቁ አስፈላጊ የንግድ ፈቃዶች መረጃዎች ኮፒ) ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታውስጥ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤን ቨሎፕ ማስገባት አለባቸው።

9. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ተጃፋይ ሆኖ ጨረታው ከተከፈተ በሃላየተሰጠውን ዋጋ ለማሻሻል ለመለወጥ ወይም ተቼዋለው ለማለት አይችልም።

10. ማንኛውም ተጫራች ማጭበርበር ወይም ሙስና በተመለከተ በኢቲዮጵያ ህጎች የተደነገገ የሚያከብር መሆን ይገባዋል።

11. ጨረታውን ለማዛባት ሙከራ የሚያደርግ ተጫራች ከጨረታው እደሚሰረዝ እና ወደፊትም እዳይሳተፍ እደሚታደግ እዲሁም ያሰያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እደሚወረስበት ማወቅ ይኖርበታል ።

እድራሻ፦ እያት አደባባይ  ወደ ጣፎ በሚወስደው መስመር ከክ ብር ደመና ቤ/ክርስቲያን ወደውስጥ 1.5 ኪ.ሜ ገባ ብሎ በሚገኘው የፕሮጀክት 4ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ቦታ የካ ጣፎ አያት
 

Save Tender