በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎዞን በጋቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ግዥ ለሚፍጸምላቸው ሴክተር ም/ቤቶች ማለትም በፌዴራል መግስት ፍቃድ በጅት ለ6 ት/ቤት መጸዳጃቤት ግንባታ የሚውል የፋብሪካማቴሪያል በግልጽጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ያላቸው
3. የግዥመጠኑ ከ200,000/ሁለት መቶ ሺ ብር/ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት።
4 ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተተቀሱትን እና የኢመለከታቸውን ማስረጃቸው ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ስነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
5 ተቻራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢን ቦንድ እስክ 60/ሰልሳ/ ቀን ያላነሰ የሆነ ለሚወዳደሩበት ለፋብሪካ ማቴሪያል 200,000/ሁለት መቶ ሺ/እና ለአካባቢ ማቴሪያል 25,000/ሃያ አምስት ሺህ/ በጥሬ ገንዘብ /ሲፒኦ/ ማሰያዝ የሚቸሉ መሆን አለባቸው።
6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን አንድ ወጥበሆን በጥንቃቄ በታሸገ ፖሰታ በለጋቦ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በግዥቡድን ወይም በተዘጋጀው ሳጥን በአዲስ ዘምን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ16ኛው ቀን 4፡00ሰዓት ታሽጎ በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. የጨረታ መክፈቻ ቀን ቀዳሜ እሁድ እዲሁም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራቀን በተመሳሳይ ሰአት ይሆናል።
8.ም/ቤቱ በእያንዳዱ ግዥላይ 20% የመጨመር እና የመቀነስ መበቱ የተጠበቀ ነዉ።
9. የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ ካለው ከጨረታ ውጭ ይሆናል።
10. አሸናፊ ድርጅት እቃውን የሚያስረክበው በወረዳው ውስጥ ባሉ 6 ት/ቤቶች ሲሆን ውል ከገባበት ጀምሮ ክ10-15 ቀናት ዉሰጥ ማቅረብ አለበት።
11 በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለቸረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 2ድረስ በአካል በመገኘት ወይም ቁጥራችን 033114 0105 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
12. ተጫራቾች በፖስታዉ ላይ ቀን ስም ፊርማ ሰልክ ቁጥር የሚወድእደሩበት ዘረፍ መጻፍ ይኖርባቸዋል
13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታ ሰንድ የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር/በመክፈል ለጋቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 2 በመምታት መግዛተየሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።
14.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።
15. ጨረታው በሎት /በድምር ነው።
16. ማንኛውም ተጫራች የዘመኑ ግብር የከፈሉበትብ ክሊራንስ ማቀረብ ይኖርቦታል።
