መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተር ፕራይስ የሰላም ማስከበር ማእክል G+3 ህንጻ የብሎኬት ስራ የእጅ ዋጋ ለማሰራት ትጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
1. ተጫራቾች የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ አሴት ታክስ የተመዘገቡ ማስረጃ እዲሁም በአቅራቢ ሊስት የተመዘገቡ እና ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብየሚችሉ መሆን አለባቸው
2ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዝብ በተቻራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰዉ መስረት መሆን አለበት
3.ተቻራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00(አንድ መቶ ብር ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ቅዳሜን ጨምሮ 12(አስራ ሁለት )የሰራ ቀናት ጃን ሜዳ አስታፍ ኮሌጅ (17-06 B)ፕሮጀክት የእስታፍ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩብትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ግንቦት 16/2015 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ ማቅረብ ይችላሉ
5. ጨረታዉ ግንቦት 16/ 2015 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል
6 ፕሮጀከቱ ጨረታዉን በከፈልም ሆነ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።
